በሸዋ በባሌ እና ወለጋ ክፍለሃገራት የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል::
ከኦሮሚያ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የተነሳው ተቃውሞ ጋብ ያለ ቢመስልም ትናንትና ዛሬ አንዳንድ ከተሞች ከፍተኛ ተቃውሞ እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በተመሳሳይም ከትላንት ምሽት ጀምሮ ተማሪዎች የአምቦ ዩኒቨርሲቲን ለቀው እየወጡ ይገኛሉ፡፡ በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተከሰተው የሕዝብ አመጽን...
View Articleየሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች መጣጥፎችን ከDCESON ሬዲዮ ያዳምጡ
የአገራችን መሬት ለሱዳን ለመስጠት በወያኔ መወሰኑ በይፋ ተገለጸ የኦፌኮ አመራር አቶ በቀለ ገርባ በደኅንነቶች እና በርካታ ታጣቂዎች ከመኖርያ ቤታቸው ተይዘው ታሰሩ የጉሙዝ ተወላጆች ለከፋፋዮቹ እና ዘራፊዎቹ ወያኔዎች ግልጽ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል:: የተቃዋሚ ፓርቲ አባላቶችና የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስቶችን በጅምላ ማፈስ...
View Articleከኦሮሚያ ቴሌቪዥን 17 ጋዜጠኞች በዘላለም ጀማነህ ፊርማ ተባረሩ
ከኦሮሚያ ቴሌቪዥን 17 ጋዜጠኞች በዘላለም ጀማነህ ፊርማ ተባረሩ ከኦሮሚያ ቴሌቪዥን 17 ጋዜጠኞች በዘላለም ጀማነህ ፊርማ ተባረሩ ከሁለት ዓመት በፊት 20 ጋዜጠኞችን ያሰናበተው መንግስታዊው የኦሮሚያ ክልል ቴሌቪዥን ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ 17 የድርጅቱን ጋዜጠኞች አባርሯል ። የድርጅቱ ዜና...
View Articleየዓርበኞች ግንቦት 7 ሠራዊት ያቀጣጠለው የነፃነት እሳት አሁንም በሰሜን ተራሮች እየጨሰ ነው፥
ጦርነቱ እንደቀጠለ ነው፣ ጀግናው የዓርማጭሆ ልጅ ትግሉን ከጀግናው ሠራዊታችን በሲቃ እንደተረከበው የሚያሳዩ ድሎች በየመንደሩ እየተመዘገቡ ነው፥ የዓርማጭሆና የወልቃይት ጠገዴ ጀግና እስከ ትግራይ ድንበር እየተሻገረ በጠላት መንደር ስጋት መፍጠሩን ዓጠናክሮ ቀጥሏል፥ ባለፈው ዓርብ ለቅዳሜ ዓጥቢያ ሃምሌ 3፣ 2007 ዓ.ም...
View Articleኢትዮጵያ “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” –ዶ/ር መረራ ጉዲና
ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ዛሬም ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ፣ ጉዳቶች መድረሣቸው ተሰምቷል፡፡’ በሌላ በኩል ደግሞ “ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች” ሲሉ ለቪኦኤ መግለጫ የሰጡት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና የርስ በርስ ግጭት...
View Articleየቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን_ተስፋዬ ተሰወረ
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የማህበራዊ ገፅ ንቁ ተሳታፊ የሆነው ዮናታን_ተስፋዬትላንት ጠዋት ለስራ ወደ ሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እንደወጣ ወላጅ እናቱ የተናገሩ ሲሆን አክለውም ከትምህርት ቤቱ ለማጣራት እንደሞከሩና ጠዋት ወደ ስራ ገብቶ እንደነበር እንደነገሩዋቸውና መቼ...
View Articleበጎንደሩ የህወሓት አገዛዝ ግዙፍ ወህኒ ቃጠሎ ምክንያት ያመለጡ እስረኞችን በማደን ላይ የነበሩት ፖሊሶችና ሚሊሻዎች ጥቃት...
የህወሓት አገዛዝ ፖሊሶችና ታጣቂዎች በአምባ ጊዮርጊስ ጀጀሆ ከፍተኛ አሰሳና የቤት ለቤት ፍተሻ በማድረግ የአካባቢውን ነዋሪ ሲያስጨንቁ የሰነበቱ ሲሆን በመጨረሻም አንድን የጦር መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ለማዋል ሲሞክሩ ግለሰቡ ድንገት በከፈተባቸው ተኩስ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ ግለሰቡም ገድሎና አቁስሎ...
View Articleባለሥልጣናት መሬቴን ከነኩ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ ውጤቱን ያገኙታል››ካሪቱሪ
ሪፖርተር፡- እርስዎ 10 ሺሕ ሔክታር ጠየቅሁ ቢሉም እኛ የምናውቀው ግን 300 ሺሕ ሔክታር መሬት እንደተቀበሉ ነው፡፡ ይህ እውነት አይደለም እንዴ? ራም ካሪቱሪ፡- የተመዘገበና በየትኛውም ፍርድ ቤት ላረጋግጠው የምችለው ሀቅ አለኝ፡፡ የጋምቤላ ክልል መንግሥት ካቢኔ በሙሉ ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ 10 ሺሕ ብቻማ...
View Articleበእስር ላይ የሚገኙት እስራኤላዊው የትድሀር ኩባንያ ባለቤት ተደበደቡ
በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ምክንያት በእስር ላይ የሚገኙት የትድሀር ኤክስካቬሺን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ እስራኤላዊው ሚናሼ ሌቭ ዮሴፍ፣ በሌላ የውጭ አገር እስረኛ ተደብድበው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተጠቆመ፡፡ ሚስተር ዮሴፍ በእስር ላይ...
View Articleኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ታስረውብኛል፣ ግጭቱን ተከትሎ እስከ 4ሺ ሰዎች ታስረዋል አለ
ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ እንደዘገበው:- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባና 6 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ሰሞኑን እንደታሠሩበት ፓርቲው ገለፀ፡፡ የኦፌኮ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ጉርሜሣ አያኖ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር፣...
View Articleበድርቁ ምክንያት 400ሺ ህጻናት አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መሆናቸው፣ አንድ ሚሊዮን ትምህርት ማቋረጣቸው ተገለጸ
በኢትዮጵያ ስድስት ክልሎች ተከስቶ ያለው የድርቅ አደጋ ከ 400ሺ የሚበልጡ ህጻናትን ለአሳሳቢ የጤናና የአካል ችግር አጋልጦ እንደሚገኝና ጉዳት የሚደርስባቸው ህጻናት ቁጥር እያሻቀበ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታወቀ። ለተረጂዎች የሚያስፈልገው ድጋፍ በበቂ ሁኔታ በመቅረብ ላይ...
View Articleሱዳን ፣ግብፅና ኢትዮጵያ በካርቱም ሲያደርጉ የቆዩትን የሶስትዮሽ ውይይት በስምምነት ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል
ሱዳን ፣ግብፅና ኢትዮጵያ በካርቱም ሲያደርጉ የቆዩትን የሶስትዮሽ ውይይት በስምምነት ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል ።የውይይይቱን ማዕቀፉችን ስምምነት ያረፈባቸውን ነጥቦች ሳይጠቅሱ አንዳንድ ኮካዎች የባድመን ተወሰነችልን ሊደግሙብን ዳር ዳር እያሉ ነው ። ከካርቱም የወጡ መረጃዎች እንደጠቆሙት ከሆነ ስምምነት የተደረሱባቸው...
View Articleሰበር ዜና: ኢትዮጵያውያን ለዳር ድንበራቸው በአንድነት ቆሙ
ከ44 በላይ የፖለቲካ፣የኃይማኖት እና የሲቪክ ማኅበራት እና የመገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው እና ለማካለል ሂደት ላይ ያለው የድንበር ጉዳይ በመቃወም ለተባበሩት መንግሥታት አቤቱታ ሊያቀርቡ ነው።አቤቱታ ከሚያቀርቡት ውስጥ በአቶ ኢብሳ፣ብ/ጀነራል ከማል እና አቶ ሌንጮ ለታ የሚመሩት ሶስቱም የተለያዩ...
View Articleየኢትዮጵያ መንግስት በጋዜጠኞች ላይ መዉሰድ የጀመረዉ የእስረ ዘመቻ እንዳሳሰበዉ CPJ አስታወቀ
ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተገናኘ በኦሮሚያ ክልል ተቀስቀሶ የነበረዉን ተቃዉሞ ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት በጋዜጠኞች ላይ መዉሰድ የጀመረዉ የእስረ ዘመቻ እንዳሳሰበዉ መቀመጫዉን በዚህ በአሜሪካ ያደረገዉ CPJ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሰኞ አስታወቀ. በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ለእስር የተዳረገዉ ጋዜጠኛ...
View Articleየዞን 9 ጦማርያን ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ በጠቅላይ ፍ/ቤት ተቀባይነት በማግኘቱ ጦማሪያኑ ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባሉ
የከፍተኛው ፍ/ቤት የዛሬ 3 ወር ገደማ በነፃ ያሰናበታቸው የዞን 9 ጦማርያን ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ በጠቅላይ ፍ/ቤት ተቀባይነት በማግኘቱ ጦማሪያኑ ለታህሣሥ 20 እንዲቀርቡ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በጦማሪያኑ ላይ የሰጠውን ብይን በመቃወም አቃቤ ህግ ይግባኝ...
View Articleየመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ወጣቶቸ እያደኑ ማሰራቸውን ቀጥለዋል።
ኢሳት ዜና :- በኦሮምያ የተጀመረው ህዝባዊ አመጽ እንደገና ባገረሸበት ማግስት አመጹን ደግፈዋል በሚል በክልሎች እና በአዲስ አበባ የተለያዩ ወጣቶች እየተያዙ በመታሰር ላይ ናቸው። በአንቦና ወለጋ ዩኒቨርስቲዎች በርካታ ተማሪዎች ታሰሩ ሲሆን፣ በማህበራዊ ሚዲያው የተለያዩ ጽሁፎችን በመጻፍ ከሚታወቁት መካከል ደግሞ...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ መንግስት መመስረት እና የሐገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት...
ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ መንግስት መመስረት እና የሐገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰበ፡፡ ፓርቲው ‹‹ሕዝባዊ መንግስት መመስረትና የሐገር ሉዓላዊነት መጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት ነው›› በሚል ዛሬ ታህሳስ 20/2008 ዓ.ም በጽ/ቤቱ...
View Articleአል ሲሲ ዜጎቻቸውን ‹‹ በኢትዮጵያ ግድብ ስጋት አይግባችሁ››ብለዋል
የግብጹ ፕሬዘዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ዛሬ ለአገራቸው ህዝብ በኢትዮጵያው የህዳሴው ግድብ ዙሪያ ስጋት እንዳይገባቸው በመግለጽ ‹‹ነገሮች ጥሩ እየሄዱ ነው››ብለዋል፡፡ ‹‹ውሃ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ የግብጻዊያንን ስጋት ሙሉ ለሙሉ እገነዘባለሁ››በማለት ፕሬዘዳንቱ የተናገሩት በፋራፍራ አካባቢ የአገሪቱን ለእርሻ...
View Articleሰበር ዜና ወያኔ የሚመራዉ የመከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ ወታደራዊ ደህንነት በትናንትናዉ እለት ከ900 በላይ ወታደሮች...
በዚሁ መረጃ መሰረት ወታደራዊ ደህንነቱ እንዳሳወቀዉ የሰሜኑ እዝ ዘመቻ መምሪያ እና ስምሪቱ ተመጣጣኝ የሆነ አስተላለፍ የላቸዉም! የወታደራዊ ፖለቲካ መምሪያዎችም በንቃትና በወቅታዊ ሁኔታዎዎች ከተጻራሪዎች አንሰዉ ተገኝተዋል! ሰራዊቱ የመዋጋት መንፈሱ ደካማ ነዉ! መግባባትና መከባበር በዉስጡ ጠፍቷል! የጎሳ መናጎጡ...
View Articleየኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝደንት ከፍተኛ አማካሪ ወንድም በህወሀት ወታደሮች ተገደሉ።
አቶ ዱጉማ እሬሶ የቶ ሙክታር ከዲር ከፍተኛ አማካሪ እና የከልሉ ‘የልማት ተቋማት ቢሮ’ ሃላፊ ናቸው። ወንድማቸው መ/ር አዱኛ በሆሮ ጉዱሩ ዞን ጃርዴጋ ወረዳ አሊቦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ምክትል ዳይሬክተር ነበሩ። ትላንት ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ በጀመሩ ጊዜ ወታደሮች አንድ ተማሪ ተኩሰው መተው ወደ ሌሎች መተኮስ...
View Article