Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

የዞን 9 ጦማርያን ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ በጠቅላይ ፍ/ቤት ተቀባይነት በማግኘቱ ጦማሪያኑ ዛሬ ፍ/ቤት ይቀርባሉ

$
0
0
የከፍተኛው ፍ/ቤት የዛሬ 3 ወር ገደማ በነፃ ያሰናበታቸው የዞን 9 ጦማርያን ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ በጠቅላይ ፍ/ቤት ተቀባይነት በማግኘቱ ጦማሪያኑ ለታህሣሥ 20 እንዲቀርቡ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በጦማሪያኑ ላይ የሰጠውን ብይን በመቃወም አቃቤ ህግ ይግባኝ የጠየቀባቸው ሶሊያና ሽመልስ፣ ናትናኤል ፈለቀ፣ አቤል ዋበላ፣ አጥናፉ በርሄና ክሱ ከሽብር ወደ ወንጀል […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles