ከአዲስ አበባ ከሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ላለፉት አስርት አመታት የሚወጡት ዲፕሎማቲክ ኮንቨርሴሽን ኬብሎች እንዳስነበቡን የአዲስ አበባወቹ መንግስት ተብየወች እጅግ ግራ የሚያጋባ እርስ በእራሱ የተምታታ ምንም አቋም የሌላቸው ሰወች መሆናቸውን ሲገልፁ ቆይተዋል። በተጨማሪም መንግስት ተብየወች ሆን ብለው ቦምብ እያፈነዱ አከሸፉን እንደሚሉም እነዚህ ኬብሎች አመልክተዋል። ሌላው የአሜሪካን ዲፕሎማቶች ያስቆጣው የአዲስ አበባው መንግስት ተብየ ከሰሜን ኮሪያ እና ቻይና ጋር […]
