የወያኔን የእብሪት ወረራ እስከ መቼ እንሸከማለን!!
በዓለም ታሪክ ውስጥ አምባገነን ገዥዎች ለሥልጣናቸው የሚሰጡት ሕጋዊ ሽፋን ከሁሉም በላይ አዋቂዎች፣ ለሕዝብ ተቆርቋሪዎች፣የድሆችን እንባ ጠባቂና….ወዘተ ስለሆነም እራሳቸውን ብቸኛ አማራጭ አድርገው ይሰይማሉ። አንዳንድ በአመጽ ሥልጣን ላይ የወጡ ቡድኖችና መሪዎች ብዙ ግዛቶችን በጭካኔ አጥቅተው ከያዙ በኋላ ሰው...
View Articleየኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግሬስ ፓርቲ መሪ ኦቦ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ተደበደቡ
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግሬስ ፓርቲ መሪ ኦቦ በቀለ ነጋ ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ተደርገው የእጅ ስልካቸውን ተነጥቀዋል ።በቀለ በኃይል ወደመኪናቸው ያስገቧቸው ሲቪል የለበሱ ፖሊሶች እንደደበደቧቸውም ከዚህ በታች በምታነቡት ደብዳቤያቸው ይፋ አድርገዋል ። ========= ወዳጆቼ ዛሬ ማለዳ ወደ ስራ እያመራሁ ሲቪል...
View Articleየዮናታን ቤተሰቦች ማዕከላዊን ሊከሱ ነው
የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ኃላፊ ዮናታን ተሥፋዬ ከተያዘበት ቀን ጀምሮ ፍርድ ቤት ባለመቅረቡ፣ በወዳጅ ዘመዶቹ መጠየቅ አለመቻሉና ጠበቃ እንዲያማክር ባለመደረጉ ጭንቀት ውስጥ የገቡት ቤተሠቦቹ ሃፒየስ ኮርፐስን (አካልን ነጻ የማውጣት መብትን በመጠቀም) የዮናታንን አካላዊ እንቅስቃሴ የገደበውን ማዕከላዊን...
View Articleየኣባይ ግድብ ኣደጋ እንደሚደርስበት ባለሙያዎች ገለጹ
ግድቡ የተሰራበት ቦታ ከፍተኛ ሙቀት ስላለበት ግድቡ በግንባታ ሂደትላይ እያለ ውሃ መያዝ ካልጀመረ ያለምንም ሞያውያን ማማከር ወያኔዎች ለጥቅማቸው ሲሉ ብቻ ለግብጽ መንግስት ግድቡ ውሃ እንዳይዝ መፈረማቸው እዛው ግድቡ ላይ የተሰማሩት ባለሙያዎች ብቻ ሳይሆን የፕሮጀክቱ ሃላፊ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ይህንን ኣረጋግጧል።...
View Articleመምህር ግርማ በፍርድ ቤት አለቀሱ
ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ፖሊስ አልቀበልም ፣እስረኛውንም አልፈታም በማለት ከፍተኛ የሆነ ጭቅጭቅ ከተፈጠረ በኋላ መምህር በችሎቱ ፊት ” ወገኔን በረዳሁ ለምን እንዲህ እንገላታለሁ ” በማለት በሀዘን አልቅሰዋል ። በፍርድ ቤቱ የተገኙ የቅርብ ቤተሰቦቻቸውም በዚህ ጊዜ...
View Articleበተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የተነሳው ተቃውሞ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ማገርሸቱ ታወቀ
ከአንድ ወር በላይ የዘለቀውና፣ ለአንድ ሳምንት ጋብ ብሎ የሰነበተው ተቃውሞ፣ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ዳግም መቀስቀሱ ተገለጸ። በመላው ኦሮሚያ ክልል የተነሳው ተቃውሞ፣ ለተወሰነ ጊዜ ጋብ ያለ ቢመስልም፣ በምዕራብ ወለጋ፣ በምዕራብና ሰሜን ሸዋ በተለያዩ ከተሞች ዩንቨርስቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ...
View Articleህወሓት ሶስት አባላት ያሉት ልዑክ እነ ጅዋር መሀመድን ለማነጋገር ወደ ዋሽንግተን ልትልክ ነው”
የልዑኩ አባላት በአባ ዱላ ገመዳ ጠቛሚነት ተመርጠው የተዋቀሩ ሆድ አደር የኦህዴድ ካድሬዎች ሲሆኑ ሁለቱ በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ በመምህርነት ያገለግላሉ። የጉዞ አላማቸው ለነ ጅዋር መሀመድ ማስተር ፕላኑን በተመለከተ ማብራርያ መስጠትና እነ ጅዋር የሚቃወሙት ነገር ካለ እንደሚቀር ማረጋገጫ መስጠት ነው ተብሎአል።...
View Articleበዲላ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ቦምብ ፈንድቷል።
በዲላ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ቦምብ ፈንድቷል። በትንሹ 2 ተማሪዎች ተገድለዋል። ለኢሳት በተለያዩ መንገዶች ከደረሱት መረጃዎች ለማወቅ እንደተቻለው የተገደሉት ተማሪዎች ቁጥር ሊጨምር ይችላል ። ከ10 ያላነሱ ተማሪዎች ከባድና ቀላል አደጋ ደርሶባቸው ዲላ ሆስፒታል ገብተዋል። ቦምቡን ማን እንዳፈነዳው የታወቀ ነገር የለም።...
View Article“የአዲስ አበባ ማስትተር ፕላን አልቆመም በሱሉልታ የመሬት ቅርምቱ ቅጥሏል” ይላሉ የሱሉልታ ነዋሪዎች።
ከመቶ ለሚበልጡ የኦሮሞ ተወላጆች ሞት ምክንያት የሆነዉ፣ አያሌ የኦሮሞ ተወላጆች ታስረዉ ለስቃይ አያያዝ የተጋለጡበት፣ እዉቅ የፖለቲካ መሪዎች፣ጋዜጠኞች፣ የሲቪክ ተቋማት አገልጋዮች ታፍነዉ የተወሰዱበት፣ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የፈሰሰበት ደም ሳይደርቅ መመሪያዉ ወደ መሬት እየወረደ ነው ሲሉ የሱልልታ ነዋሪዎች...
View Articleከቀድሞው የኢትዮጵያ የሀገር የመከላከያና የፖሊስ ሠራዊት አርበኞች ማህበር የቀረበ ወቅታዊ ጥሪ
በኢትዮጵያ የረጅም ታሪክ ውስጥ የሃገሪቷን ዳር ድንበር ለባዕድ አሳልፎ ለመስጠት የተደራደረ መንግስት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም ፣ ሃገሩንና ድንበሩን እንዲጠብቅ አደራ የተሰጠውም ወታደርና የፖሊስ ሠራዊት የዚህ እኩይ ተግባር ተባባሪ የሆነበት ዘመን አልታየም። ከሁሉም በላይ የህውሃት አቀንቃኝ ካድሪዎች በየጊዜው...
View Articleየብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒሬ ነኩሩንዚዛ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ጦር ወደ አገራቸው የሚገባ ከሆነ እንደሚዋጉት...
የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፒሬ ነኩሩንዚዛ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ጦር ወደ አገራቸው የሚገባ ከሆነ እንደሚዋጉት ተናግረዋል ። የፕሬዝዳንቱ ማስፈራሪያ የተደመጠው የአፍሪካ ህብረት ያለ ምስራቅ አፍሪካዊቷ አገር መንግስት ፈቃድ 5000 ጦር ለመላክ መወሰኑን ማሳወቁን ተከትሎ ነው ። ቢቢሲ በብሩንዲ ከሚያዚያ ወር...
View Articleኦቦ በቀለ ነጋ በደህንነቶች የደረሰባቸውን ድብደባና ዛቻውን በፁሁፍ ለኢትዮዽያ ህዝብ ይፋ አደረጉ
ወዳጆቼ ዛሬ ማለዳ ወደ ስራ እያመራሁ ሲቪል የለበሱ 4 ሰዎች ስሜን ጠርተው ሰላምታ ካቀረቡልኝ በኋላ ፖሊሶች መሆናቸውን ነግረውኝ እኔን ካስቆሙበት ቦታ አጠገብ ወደሚገኘው መኪናቸው እንድገባ ጠየቁኝ።ፈቃደኛ አለመሆኔን ስነግራቸውም እጆቼን ይዘው እየጎተቱኝ በመኪናቸው የኋላ መቀመጫ ላይ እንድቀመጥ አድርገውኝ መንዳት...
View Articleሰበር መረጃ.. ብሔራዊ መረጃ የሽብር ጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል!!!
ከዚህ ቀደም በደረሰን መረጃ መሰረት የብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር ጌታቸዉ አሰፋ የተባለዉ ነፍሰ ገዳይ ባቀናጃቸዉ የሽብር ቡድኖች አማካኝነት የተለያዩ ፍንዳታዎች በሐገሪቱ ዙሪያ ለማካሄድና ጉዳዩን ወደ ነጻነት ታጋዮች ለማነጣጠር ማሰቡን ገልጸን የነበረ መሆኑ የቅርብ ግዜ ትዉስታ ነዉ፡፡ በመሆኑም ከታላቁ አንዋር መስጊድ...
View Articleህወሀት አሁንም አፈናውን ኣባብሶ ቀጥሎበታል!!!
በጎጃም መርጦለማርያም ከተማ ነዋሪ የነበረውን መምህር አሰጋ አሰፋ በ12/04/2008 ዓ.ም በህወሃት ደህንነቶች ታፍኖ ተወስዳል፡፡ መምህር አሰጋ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ የቅንጅት ጠንካራ አባል የነበረና አሁንም የመኢአድ የወረዳው አስተባባሪ ሲሆን ፍጹም የሀገር ፍቅር ያለው በአካባቢው ማህበረሰብም የተከበረና ለገዥው...
View Articleከአዲስ አበባ ድሬዳዋ ሀረርና ጅግጅጋ መንገድ ተዘጋ።
በ ደኖ መንገድ ምስራቅ ሀረርጌ የህወሀት/ ኢህአዲግ ወታደሮች በየመንደሩ ከባድ መሳሪያ ታጥቀው በመግባት አርሶ አደሮችን በማሸበር ላይ ሲሆን በምዕራብ ሀረርጌ የሂርና ከተማ መግቢያ ላይ ታላላቅ ከተሞች የሆኑትን ሀረር ድሬደዋና ጅግጅጋን ከአዲስ አበባ የሚያገንኘው ብቸኛውና ዋናው የሆኖው መንገድ በተቃውሞ...
View Articleሰበር ዜና ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በደህነቶች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገባቸው ነው
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በደህነቶች ከፍተኛ ክትትል እየተደረገባቸው እንደሆን ታማኝ ምንጮች ገልፀውልናል።ምክንያቱም ባለፈው በአባይ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን ያደረጉት ስምምነትን ተግባራዊ ሚሆን ከሆነ የግድቡ ንጣፍ /concrite/ በአከባቢው ከፍተኛ ሙቀት የተነሳ ስለሚሰነጣጠቅ ውሃ የመያዝ አቅም አይኖረውም...
View Article“በምስራቅ አፉሪካ የአሜሪካ አዲሱ የትኩረት እና ግንኙነት አቅጣጫ ኤርትራ!
ከአዲስ አበባ ከሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ላለፉት አስርት አመታት የሚወጡት ዲፕሎማቲክ ኮንቨርሴሽን ኬብሎች እንዳስነበቡን የአዲስ አበባወቹ መንግስት ተብየወች እጅግ ግራ የሚያጋባ እርስ በእራሱ የተምታታ ምንም አቋም የሌላቸው ሰወች መሆናቸውን ሲገልፁ ቆይተዋል። በተጨማሪም መንግስት ተብየወች ሆን ብለው ቦምብ እያፈነዱ...
View Articleየድሬደዋ ሲሚንቶ ፋብሪካ በሰራተኞች እና አስተዳደሩ ዘንድ ውጥረት እንዳየለ ሰራተኞች ገለጹ፡፡
የእረጅም ጊዜ አገልግሎት የነበራቸው ስምንት ነባር ሰራተኞች በማባረር ከሞሶቦ ፋብሪካ በመጡ የአንድ አካባቢ ሰዎች በምትካቸው እንዲቀጠሩ መደረጉ በሰራተኞች ዘንድ ቅሬታ ፈጥሯል፡፡ በተደጋጋሚ ጊዜ አጠቃላይ የሰራተኞች ስብሰባ በሚደረግበት ወቅት በትግርኛ ቋንቋ ስብሰባው መደረጉ ያልተቀበሉት ሰራተኞች ሁሉም በሚሰማው ጥያቄ...
View Article“መለሰ ዜናዉ እስከሞተበት ቀን ድረስ በአካልና በስልክ እንገናኝ ነበረ” ሌንጮ ለታ
ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር፣ ለአማራ ሕዝብ ደግሞ እንደ ሕዝብ ከትግሬ ወያኔ የከፋ ጠላት የላቸዉም። በተለይ ለአማራ ሕዝብ በአይነቱም ይሁን በመጠኑ ህዉሃት የፈፀመበትን አይነት ዘግናኝ ግፍ የፈፀመበት የለም። ስለዚህ “ከማያዉቁት መለአክ የሚያዉቁት ሰይጣን ይሻላላ” የሚለዉን የአበዉ አባባል ዛሬ ላይ መዝለል ግድ...
View Articleከአለምገና ወደ ቡታጅራ የሚወስደዉ አይካ አዲስ አካባቢ እሳት ተነስቷል::
በአለም ገና ከተማ ኬንተሪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ ሆቴል በምን ምክንያት እሳት ሊነሳ እንደቻለ መረጃ ባይገኝም ሆቴሉና በአካባቢው የሚገኙ ቤቶች መውደማቸውን የአይን እማኞች ሲገልጹ አለም ገናን አለፍ እንዳሉ በምትገኘው ዳለቴ በተባለች አነስተኛ ከተማ የሚገኘው የችፑድና ኮምፖርሳቶ ማምረቻ በተመሳሳይ መልኩ...
View Article