የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን የሆነዉ ወያኔ ሐርነት.. በኢትዮጵያ ላይ በስፋት የተያያዘዉን የመሬት ቅርምት በመቃወም ወደ አደባባይ የወጡ ወገኖቻችንን በተለይም በኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየወሰደ የሚገኘዉን ድብደባ፣ እስራትና፣ ግድያ በመደገፍ እርምጃዉ ተመጣጣኝና ትክክለኛ ነዉ በማለት በአዲስ አበባና በተለያዩ አለም አቀፍ ሐገራት ሰልፍ ለመጥራትና ህዝብን ከህዝብ ቂም ለማቃባትና ደም ለማፋሰስ ዝግጅቱን ጨርሷዋል። በመሆኑም የዚህ ወንጀል ቀጥተኛ ተሰላፊ […]
