ሁለት ኬንያዊያን በኢትዮጵያ ወታደሮች ታፍነው ተወሰዱ
በመርሳቢት ካውንቲ ሞያሌ ከተማ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሁለት ኬንያዊያንን አፍነው መውሰዳቸው ተነገረ፡፡ የግዛቱ ኮሚሽነር ሞፋት ካንጊ 100 የሚደርሱ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሞያሌ ቦሪ መንደር ዘልቀው በመግባት ሁለቱን ሲቪል ኬንያዊያንን መውሰዳቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ኮሚሽነሩ የተወሰዱትን ኬንያዊያን ለማስመለስ እየሰሩ...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት፤ 5 አመራሮችን በገንዘብ ምዝበራ ከሰሰ
የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት፣ በገንዘብ ምዝበራና በአሰራር ግድፈት የጠረጠራቸው አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ክስ መመስረቱን የአዲስ አድማስ ምንጮች ገለፁ፡፡ ለፓርቲው ዲሲፕሊን ኮሚቴ ክስ የቀረበባቸው የስራ አስፈፃሚ አባላት፡- የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ የቀድሞው የፓርቲው ም/ሊቀመንበር አቶ...
View Articleአዲስ አበባና በተለያዩ ከተሞች ከጥር 6 እስከ ጥር 8 2008 የሚካሄድሕዝባዊ ተቃውሞ !!
በተጠቀሱት ቀናቶች ሁላችንም በያለንበት ቦታ በመሆን የአገዛዝ ስርዓቱ በህዝብና በሃገር ላይ እየፈፀም ያለውን ወንጀል, ህጋዊ ጥያቄ ባቀረቡ ዜጎች ላይ አየተወሰደ ያለዉን እስራት ና ግድያ, የሃገራችን ድንበር ለሱዳን መንግስት ተቆርሶ መሰጠቱን እንቃወማለን. ተቃውሞዉ የሚገለፀዉ በኡኡታና በኳኳታ ይሆናል. ኡኡታ:...
View Article-በጋምቤላ የክልሉ ልዩ ሃይል 9 አባላት ከሙሉ ትጥቃቸው ጋር ስርዓቱን ከድተው የነጻነት ሃይሎችን ተቀላቀሉ
በጋምቤላ ክልል በ አበቦ ወረዳ 10 የሚደርሱ ልዩ ኀይል ፖሊሶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው መንግሥትን ከድተው ወደ ትጥቅ ትግሉ መቀላቀላቸውን ከቦታው በደረሠን መረጃ አረጋግጠናል ሌሎቻችሁም የመከላከያ:ፌደራል ፖቈሊስ እና ልዬ ሀይሎች የነዚህን ጀግኖች አራያ በወከተል ዘረኛዉን የወያኔ አገዛዝ ልትጥሉት ይገባል፡፡ ድል...
View Articleወያኔ ከህዝቡ አመፅ በስተጀርባ አርበኞች ግንቦት ሰባት /ሻብያ ወዘተ አሉበት ይለናል።
ወያኔ ከህዝቡ አመፅ በስተጀርባ አርበኞች ግንቦት ሰባት /ሻብያ ወዘተ አሉበት ይለናል። እና ታዲያ እኒህ ድርጅቶች የወያኔን ጎፈሬ ሊያበጥሩ የተፈጠሩ ይመስለዋል? ወያኔ ማስመሰሏን ቀጥላለች። ወያኔ አለሁ፣እየው ታንክ፣ ሁሉንም እየሰራን ነው ማንም እኛን የሚያህል የለም ወዘተ አሮጌ ተረቱን ይተርታል። ወያኔ ያልገባው...
View Articleየእኔና አየርመንገዳችን ክርክር –የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! –በአቤል ዋበላ
ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡ ለምን በኮሌጅ የተማርኩትን የመሀንዲስነት ሙያ ትቼ ስለምን የአውሮጵላን ጥገና ሙያ ውስጥ ገባሁኝ...
View Articleወያኔ ከካሩቱሪ ላይ ከ98 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ነጠቀ
ኢትዮጵያ እርሻ ኢንዱስትሪ ውስጥ ብዙ ሲነገርለትና ሲጠበቅ የቆየው የህንዱ ካሩቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኩባንያ ባስመዘገበው ዝቅተኛ ሥራ አፈጻጸም በ ማስጠንቀቂያ ሲሰጠው ቢቆይም፣ ሊሻሻል ባለመቻሉ ታኅሳስ 18 ቀን 2008 ዓ.ም. መሬቱን ተነጠቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላላ ስፋት 54 ሺሕ ሔክታር ሲሆን፣ ካሩቱሪ የአዲስ...
View Articleድርቁ እየተባባሰ በመጣባቸው አካባቢዎች የትምህርት ሰራው እየተጎዳ መምጣቱ ተነገረ፡፡
በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ ሰባት ወረዳዎች በተከሰተው ድርቅ ፣ የሚያስተምሩ መምህራን በየጊዜው ስራቸውን በመልቀቃቸው የትምህርቱ ስራ አደጋ ላይ መሆኑን የዞኑ ትምህርት ከፍተኛ ባለስልጣናት በጎንደር ከተማ በሰጡት መግለጫ ተናገሩ፡፡ በዞኑ ባሉት 280 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ከ120 ሽህ በላይ ህጻናት...
View Articleበዲላ ዩኒቨርስቲ ግጭቱ ተባብሶ ሊቀጥል እንደሚችል ተማሪዎች ስጋታቸውን ገለፁ፡፡
ኢሳት ዜና :- ከሶስት ቀናት በፊት በዲላ ዩኒቨርስቲ ምሽት ላይ በተመሳሳይ ሰአት በፈነዱ 4 ቦንቦች አንድ ተማሪ ወዲያውኑ ሲሞት፣ አንደኛው ሆስፒታል ከገባ በሁዋላ መሞቱ መዘገቡ ይታወሳል። ፍንዳታውን ተከትሎ 10 ተማሪዎች በጩቤ የተወጉ ሲሆን፣ አንዳንድ ተማሪዎች ለዘጋቢያችን እንደገለጹት ጉዳቱን ያደረሱት...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወልቃይት ና በሌሎችም ትንንሽ ከተሞች በራሪ ፅሁፎችን በተሳካ ሁኔታ ለህዝቡ አሰራጨ፡፡
የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወልቃይት ቀፍታ፣ አድ ኸርዲ፣ አፀ ሐርማዝ፣ አድ ፀፀርና በሌሎችም ትንንሽ ከተሞች በመዘዋወር ለሁለት ተከታታይ ሌሊቶች በራሪ ፅሁፎችን በተሳካ ሁኔታ ለህዝቡ አሰራጭቷል፡፡ የአረበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት አርብ ሌሊት በወልቃይት ቀፍታና አድኸርዲ የድርጅቱ ዓላማና የትግል ጥሪ የታተመባቸውን...
View Articleየሶማልያ የወደብ ከተማ የሆንችዉን ኪስማዩ ከሶማሊያዉ ታጣቂ ሀይል አል-ሸባብ ለማስለቀቅ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወታደሮችንና...
የሶማልያ የወደብ ከተማ የሆንችዉን ኪስማዩ ከሶማሊያዉ ታጣቂ ሀይል አል-ሸባብ ለማስለቀቅ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ወታደሮችንና ታንኮችን ወደ ስፍራዉ ማሰማራቷ ተገለጠ። የታጣቂ ሀይሉ ጠንካራ ይዞታ እንደሆነች የሚነገርላትን ኪስማዩ ለማስለቀቅም በአካባቢዉ በማንኛዉም ሰአት ከባድ ዉጊያ ይቀሰቀሳል የሚል ስጋት መኖሩን የሀገሪቱ...
View Articleበኦሮምያ የተቀሰቀሰው ህዘባዊ ተቃውሞ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ሲሆን፥ ዜጎች በህወሃት ኩባንያዎች ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው።
ትንናት በምስራቅ ሀረርጌ ቆቦ ከተማ የተጀመረው ተቃውሞ ወደ መሰላ ከተማም ተዛምቷል። የኢህአዴግ ወታደሮች በሚወስዱት ጭካኔ የተሞባለት እርምጃ እስካሁን 3 ሰዎች መገደላቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። የስርዓቱ ወታደሮች የሚወስዱት ጭካኔ የተሞላበት የሃይል እርምጃ ያሳሰባቸው የክልሉ ነዋሪዎች፣ የህወሃት...
View Articleዮናታን ተስፋየ እና ጌታቸው ሺፈራው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ ተደረጉ
በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ መደረጋቸውን ሊያነጋግሯቸው ወደ ማዕከላዊ አምርተው የነበሩት ጠበቆቻቸው ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ወጣቶች ጠበቆች የሆኑት...
View Articleሰበር ዜና….. ወያኔ በኦሮሚያ ክልል ላይ የሚወስደዉን እርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ በማቀናጀት ላይ ነዉ!!
የትግራይ ነጻ አውጭ ቡድን የሆነዉ ወያኔ ሐርነት.. በኢትዮጵያ ላይ በስፋት የተያያዘዉን የመሬት ቅርምት በመቃወም ወደ አደባባይ የወጡ ወገኖቻችንን በተለይም በኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየወሰደ የሚገኘዉን ድብደባ፣ እስራትና፣ ግድያ በመደገፍ እርምጃዉ ተመጣጣኝና ትክክለኛ ነዉ በማለት በአዲስ አበባና በተለያዩ...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 የትግል ጥሪ በራሪ ወረቀቶች በአርሲ አሰላ ከተማ በርካታ ቀበሌዎች ትናንት ማክሰኞች በተሳካ ሁኔታ...
የአርበኞች ግንቦት 7 የትግል ጥሪ በራሪ ወረቀቶች በአርሲ አሰላ ከተማ በርካታ ቀበሌዎች ትናንት ማክሰኞች በተሳካ ሁኔታ ለህዝብ መድረሳቸው ተገለጸ። በአካባቢው የሚኖሩ የአርበኞች ግንቦት ሰባት አስተባባሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት በከተማው ውስጥ በብዙ ስፍራዎች ከ1600 በላይ የሚሆኑ የትግል ጥሪ ወረቀቶች በከተማዋ...
View Articleኦቦ በቀለ ገርባ በግፍ ወደ ማዕከላዊ ከመውረዳቸው በፊት በአዲስ ገፅ መፅሔት ይህን ጥሪ አስተላልፈው ነበር
በመከላከያ ሰራዊት፣ በፖሊስና ደህንነት ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችን ቆም ብለው እንዲያስቡ፣ ከመግደል እንዲታቀቡና ማንም መብቱን ከመጠየቅ ወደኋላ እንደማይቀር እንዲያውቁ እፈልጋለሁ። ህዝቡ የጠየቀው ሌላ ሳይሆን መብቱን ነው። የሚሞተው ደሃው ህዝብ ነው፧ እየገደለ ያለው ደግሞ ከደሃው አብራክ የተገኘ ፖሊስና ወታደር ነው።...
View Articleበኦሮሚያ የተጀመረው ተቃውሞ መቀጠሉ የመንግስት ባለስልጣናትን ግራ አጋብቷል
ኢሳት ዜና :- በአገር ቤት የሚገኙ የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በመንግስት የክትትል መረብ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ የጎላ ተሳትፎ በማያደርጉበት ሁኔታ፣ ህዝቡ ራሱን እያደራጀ ተቃውሞውን መቀጠሉ መንግስት ለሚወስደው ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ ሰበብ እንዲያጣ እንዳደረገውና በኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ እየፈጠረ መምጣቱን...
View Articleየሰሞኑ ‹‹የኦሮምያ ግርግር›› ግራ ገብቶኛል -ፕ/መስፍን ወልደ ማርያም
በሁለት ደረጃ የሚቀርቡ ጥያቄዎች አሉኝ፤– አንድ፡– ግርግሩ የኦሮምያ ነው? ወይስ የኢትዮጵያ? ወይስ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ ተለይቷል? ሁለት፡– የኢትዮጵያ የመሬት ጉዳይ ኦሮሞዎችን ብቻ የሚመለከት ነው? ወይስ የኢትዮጵያን ሕዝብ በሙሉ? አንደኛ፣ ግልጽ ከሆነው እውነት እንነሣ፤ ኦሮምያ ከኢትዮጵያ አልተለየም፤ ስለዚህም...
View ArticleBREAKING NEWS አቶ አባይ ጽሃዬ ድጋሚ የኦህዴድ አመራሮችን አስጠነቀቁ
የዛሬ አመት ” ልክ እናስገባቸዋለን ” ያሉት አባይ ጸሃዬ ዛሬደግሞ ” የፊዴራል መንግስቱ በየትኛውም የኦሮሞ ክልል ውስጥ የፈለገውን መሬት ማንንም ሳያስፈቅድ መውሰድ ይችላል። ከፈለግን የኦሮሚያን ክልላዊ መንግስት ሙሉ በሙሉ በትነን ሌላ ማቛቛም እንችላለን ” ሲሉ ተደምጠዋል:Filed under: NEWS
View Articleየህወሓት ከፍተኛ ባለሥልጣኖች ስነድንቁርናን በከፍተኛ መጠን ሥራ ላይ ማዋል ጀምረዋል።
ትክክለኛ ትርጓሜ ስለመሆኑ እርግጠኛ ባልሆንም የእንግሊኛው ቃል “Agnotology” (Agnōsis – አለማወቅ እና logia ከሚሉ ሁለት የግርክ ቃላት የመጣ ነው) “ስነድንቁርና” ብዬ ወደ ተርጉሜዋለሁ። ስነ ድንቁርና የራስንም ሆነ የሌሎች ሰዎችን አለማወቅ (ignorance) መጠቀሚያ የሚያደርግ “የጥናት ዘርፍ”...
View Article