Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ኦቦ በቀለ ገርባ በግፍ ወደ ማዕከላዊ ከመውረዳቸው በፊት በአዲስ ገፅ መፅሔት ይህን ጥሪ አስተላልፈው ነበር

$
0
0
በመከላከያ ሰራዊት፣ በፖሊስና ደህንነት ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችን ቆም ብለው እንዲያስቡ፣ ከመግደል እንዲታቀቡና ማንም መብቱን ከመጠየቅ ወደኋላ እንደማይቀር እንዲያውቁ እፈልጋለሁ። ህዝቡ የጠየቀው ሌላ ሳይሆን መብቱን ነው። የሚሞተው ደሃው ህዝብ ነው፧ እየገደለ ያለው ደግሞ ከደሃው አብራክ የተገኘ ፖሊስና ወታደር ነው። እናም እባካችሁ! ወንድሞቻችሁን አትግደሉ፤ ራሳችሁ እየተራባችሁ ለእናንተም ጭምር እየታገለ ያለን ህዝብ አትግደሉ! እጃችሁን አታቆሽሹ! በታሪክም ራሳችሁን ተወቃሽ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles