ትክክለኛ ትርጓሜ ስለመሆኑ እርግጠኛ ባልሆንም የእንግሊኛው ቃል “Agnotology” (Agnōsis – አለማወቅ እና logia ከሚሉ ሁለት የግርክ ቃላት የመጣ ነው) “ስነድንቁርና” ብዬ ወደ ተርጉሜዋለሁ። ስነ ድንቁርና የራስንም ሆነ የሌሎች ሰዎችን አለማወቅ (ignorance) መጠቀሚያ የሚያደርግ “የጥናት ዘርፍ” ነው። ስነድንቁርና “በእውቀት ላይ የተመሠረተ መሀይምነትን” መፍጠር ነው። ስነ ድንቁርና በቢዝነስ ጎጂ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ለማሻሻጫ ይውላል፤ በፓለቲካ ደግሞ ጎጂና ኋላ […]
