የኦሮሞ ተወላጅ ተማሪዎች ያነሱት የመብት ጥያቄ ተገቢና የሚግደገፍ ነው ሲሉ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ምሁር ገለጹ። በከተሞች መስፋት ሃብታም የመሆን እድል የልተመቻቸለት አርሶ አደሮች ወደ ድህነት እየተገፉ፣ ባለጊዜ በዕርሱ መሬት እንዲበለጽግ መንገድ ሲጠርግ ተቃውሞ መጀመራቸው ትክክል ነው ያሉት ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ፣ ይህ በኦሮሞዎች ላይ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ላይ ሊደርስ የሚችል በመሆኑ፣ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ሊያወግዙት እንደሚገባ ለኢሳት በሰጡት […]
