Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞ ህዝብ መብቴ ይከበርልኝ ብሎ መነሳቱን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ከያቅጣጫው ድጋፋቸውን እየገለጹ ነው።

የኢትዮጵያ ህዝብ ለመብቱ በያቅጣጫው መነሳቱ የሚያኮራ ነው። ባለፉት 3 ዓመታት ብቻ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ያደረጉትን የመብት ትግል ጨምሮ በደቡብ፣ አማራ፣ አፋር፣ ጋምቤላና በሌሎችም አካባቢዎች በርካታ የነጻነት ትግሎች ተካሂደዋል። አሁን በኦሮምያ እና በአማራ በተለይም በሰሜን ጎንደር አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወያኔ መራሹ ዘረኛ መንግስት በአባይ ስም እየተዘረፈ ላለው የህዝብ ሀብትና ንብረት ገበና የሚያጋልጥ ከዝግጅቱ ይከታተሉ።”

የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሬድዮ ድምፅ “ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየተባለ በሚጠራው የወያኔ መራሹ ዘረኛ መንግስት በአባይ ስም እየተዘረፈ ላለው የህዝብ ሀብትና ንብረት ገበና የሚያጋልጥ ከዝግጅቱ ይከታተሉ።”Filed under: NEWS

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ለ 90 ቀናት በተከታታይ በወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ እና የመረጃ እና ደህንነት ትምህርቶች...

የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ለ 90 ቀናት በተከታታይ በወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ እና የመረጃ እና ደህንነት ትምህርቶች ያሰለጠናቸውን ታጋዮች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የተለያዩ የተቃዋሚ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ አስመርቀ። ህዝባዊ ሃይሉ ከዚህ በፊት 4 ተከታታይ ዙሮችን ያስመረቀ ሲሆን የዛሬው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተቃዉሞ እንቅስቃሴዉ ዉስጥ አንድ ያልተፈታ መምታታት ይታያል፡፡

ህወሓት እና የእነሓጎስ ፖለቲካ በተቃዉሞ እንቅስቃሴዉ ዉስጥ አንድ ያልተፈታ መምታታት ይታያል፡፡ህዝብንና ድርጅትን መለየት አለመቻል፡፡አንዳንዴ እንደስልትም ሆን ተብሎ ይሰራበታል፡፡ግን አክሳሪ ስልት እንደሆነ ትምህርት ሊወሰድ አልተቻለም፡፡ህወሓት በትግራይ ህዝብ ዉስጥ የተፈጠረ ድርጅት ሲሆን ህዝቡ ብዙ ታሪክ እየሰራ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሃሪርጌ ተቃዉሞ ቀጥሉዋል –የሚሊዮኖች ድምጽ

በኦሮሚያ የተነሳው እንቅስቃሴ ለመፋን ከፍተኛ የታጣቂ ኃይል መሰማራቱና በመቶዎች የሚቆጠሩ መገደላቸው ይታወሳል። በተለይም በምእራብ ሸዋ፣ ወለጋና የተወሰኑ የአርሲ አካባቢዎች እንቅስቃሴዎቹ የጠነከነሩ ነበሩ።፡ በነዚህ ቦታዎች ለጊዜው አንጻራዊ መረጋጋት ቢኖርም፣ በሌሎች የኦሮሚያ አካባቢዎች ተቃዉሞም በስፋት እየተሰማ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙትን የቀበሌ አስተዳደሮች የአማራ ክልል ባለስልጣናት በስብሰባ ጠምደው፣ አርበኞች ግንቦት 7...

ከታሃሳስ 24 ጀምሮ እስከ ታሃሳስ 28/2008 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙትን የ48 የቀበሌ አስተዳደሮችንና የቀበሌ ሊቀመንበሮች የክልሉ ባለስልጣናት በወረታ ከተማ፣ለአምስት ተከታታይ ቀናት በስብሰባ ጠምደዋቸው ሰነበቱ፡፡ ‹‹የስብሰባው ዋና አጀንዳም አርበኞች ግንቦት 7 ጦርነት ከፍቶብናልና በየቀበሊያቹህ ያሉትን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትግል የጀመሩትን መደገፍ አለብን ሲሉ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ አስታወቁ

የኦሮሞ ተወላጅ ተማሪዎች ያነሱት የመብት ጥያቄ ተገቢና የሚግደገፍ ነው ሲሉ ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ምሁር ገለጹ። በከተሞች መስፋት ሃብታም የመሆን እድል የልተመቻቸለት አርሶ አደሮች ወደ ድህነት እየተገፉ፣ ባለጊዜ በዕርሱ መሬት እንዲበለጽግ መንገድ ሲጠርግ ተቃውሞ መጀመራቸው ትክክል ነው ያሉት ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ፣ ይህ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሳዑዲ 129 ኢትዩጵያዊያን የገናን በዓል ሲያከብሩ ተይዘዋል

የሳዑዲው አከህባር 24.ኮም (AKHBAAR24) እንደዘገበው ከሆነ ትናንት (አርብ ምሽት ) በጃዛን አካባቢ የሚገኝን የአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት በመክበብ ፍተሻ ያደረገው የአገሪቱ የወንጀል ምርመራ ፖሊስ 129 አፍሪካዊያንን ለመጠጥነት ከተዘጋጁ የተለያዩ አይነት የአልኮል ምርቶች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን በምስል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሙሽራው በፌደራሎች ጥይት ተመትቶ ከሰርጉ ቀረ

መምህር ፍጹም አባተ ቅዳሜ ታህሳስ 30 (በዛሬዋ ቀን ) እጮኛውን ፍሬህይወት በለጠን ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት አምላካቸውን እያመሰገኑ ጋብቻውን ሊፈጽም የሰርጉን የጥሪ ካርድ ለወዳጆቹ አድሎ ነበር፡፡የፍጹምና የፍሬህይወት ቤተሰቦችም ልጆቻቸውን ለመዳር የቀኑን መድረስ በጉጉት እየተጠባበቁ ለዕለቱ የሚያስፈልገውን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የመቐለ ወጣት ባለ ባጃጆች መስተዳድሩን ኣንበረከኩት።

  የኢህኣዴግ መንግስት ዓይኑን ጨፍኖ የሚያወጣቸው ኣዋጆች፣ እቅድና ኣሰራሮች ህዝቡን ኣማርሮ ለዓመፅ እየገፋፋው ነው። ሰሞኑ የመቐለ መስተዳድር በከተማዋ የሚገኙ ከ2500 በላይ ባለ ባጃጆች የሚመለከት ያወጣውና “ባጃጆች በታፔላና በሚወጣላቸው መስመር ብቻ እንዲሰሩ” የሚያስገድድ ኣሰራር ከፍተኛ ተቃውሞ ኣጋጥሞታል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የወልቃይትን ህዝብ ለማሳመን የተላከው ቡድን እስካሁን አልተሳካለትም

ኢሳት ዜና :-ያለፍለጎታቸውን ወደ ትግራይ ክልል በመጠቃለላችን ወደ አማራ ክልል እንዛወር በማለት የጠየቁ የወልቃይት ነዋሪዎችን ሲያግባባ የነበረው ከአማራ ክልል ከልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች የተወጣጣው ቡድን ለአንድ ወር ያክል ጊዜ በአካባቢው ተሰማርቶ የማሳመን ስራ ለመስራት ቢሞክርም እስካሁን ተልዕኮው ባለመሳካቱ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአርባምንጭ ከተማ ወጣቶች በወያኔ ሃይሎች በገፍ እየታደኑ በመታሰር ላይ ናቸው ተባለ

በአርባምንጭ ከተማ ብዙ ወጣቶች የግንቦት 7 አባል ናችሁ በሚል ሰበብ ተጠርጥረው ዕርቃናቸውን ግርፋትና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደተፈጸሙባቸው ከስፍራው የደረሰን ዜና አመለከተ። 20 አመት እድሜ ላይ የሚገኙ ዮሴፍ ይስሃቅና፣ እንዳሻው ወንድይፍራው ከዚህ በፊት በአርባምንጭ ከተማ ከጓደኞቻቸው ጋር ሲዝናኑ ተይዘው ከታሰሩ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አይነኬዎች በተፈጠሩበት ሙስናን መታገልም ዝም ማለትም አገር ያፈርሣል” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

  ባለፈው እሁድ መኢአድ በፅ/ቤቱ በዲሞክራሲና ሙስና ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ ያቀረቡት የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሲሆኑ በመግቢያቸውም የተለያዩ ዕውቅ ፈላስፎች ስለሙስና የተናገሩትን በመጥቀስ ሙስናን ለመተንተን ሞክረዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ተገኝቶ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኦሮሚያ አንዳንድ ከተሞች መንግስት ላይ ተቃዉሞዉ ቀጥሏል

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ኪቶ ፋርዲሳ የቴክኖጂ ኢኒስቲቱት ተማሪዎች ትላንት እሁድ ማታ በሰልፍ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የታሰሩ ኦሮሞዎች እንዲፈቱ ጥያቄ ባቀረቡበት ወቅት ሰባት መኪና ሙሉ የፌዴራል ሃይል ግቢዉ ዉስጥ በመግባት እንደደበደባቸዉ ማንነቱ እንዳይገለጽ የጠየቀ ተማሪ ለአፋን ኦሮሞ ዝግጅግት ክፍል ገልጿል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተቃውሞ ገጠመው

ሰሞኑን በመላው ሃገሪቱ የተቀሰቀሰው የመምህራን አመጽ እጅጉን ጠንቅሮ ቀጥሏል የመምህራን ማህበር ተወካይነኝ ያለው የወያኔ ኮፒ አረመኔውም በየሄደበት ውርደትን እየተከናነበ ይገኛል። መምህራን ክብራቸው ተዋርዶ እና ደመወዛቸው ተቀናንሶ የሚኖሩበት ምንም አይነት ሰርአት ከዚህ በኋላ አይቀጥልም በማለት በኢትዮጵያ በልዩ ልዩ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ማዕከላዊዎች አብደታ ራሱን ገድሏል ብላችሁ ፈርሙ ማለታቸው ተሰምቷል

ማዕከላዊዎች የአብደታ ኦላንሳን አስከሬን ለቤተሰቦቹ ሲያስረክቡ ራሱን አንቆ ገደለ ብለው እንዲፈርሙ አድርገዋል ። የአብደታን አሟሟት ምኒልክ ሆስፒታል ለፎርማሊቲው ስመረምር ቆየሁ ቢልም አስከሬኑን እንጂ የምርመራውን ውጤት ለእናንተ አልሰጥም በማለት ከማዕከላዊ ሰዎች ጋር ተነጋገሩ ብሏቸዋል። የአብደታ ቤተሰቦች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጅማ ዩኒቨርስቲ የእጅ ቦንብ ተወርውሮ 35 ተማሪዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል

በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትናንት ምሽት በግቢያቸው ውስጥ ተቃውሞ በማሰማት ላይ እያሉ በተወረወረባቸው የእጅ ቦንብ 35 ተማሪዎች ከፍተኛና ቀለል ያለ ጉዳት በማስተናገዳቸው ወደ ከተማይቱ ሆስፒታል ተወስደዋል ።ሶስት ተማሪዎች ከፍተኛ ህክምና የሚያስፈልጋቸው በመሆኑም ወደ አዲስ አበባ መላካቸውን በጅማ ሆስፒታል እሰራለሁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኤርሚያስ አመልጋ የተገባላቸው ቃል ታጥፎ ለእስር ተዳረጉ

የተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች መስራችና የአክሰስ ሪል ስቴት ባለቤት የነበሩት ኢንተርፕርነሩ ኤርሚያስ አመልጋ በኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሰራተኞች መታሰራቸው ተሰምቷል፡፡በአሜሪካ የነበሩት ባለሐብቱ ከመንግስት ጋር በተደረገ ረዘም ያለ ጊዜ የወሰደ ድርድር እንደማይታሰሩና ያሉባቸውን ዕዳዎች ሰርተው እንደሚከፍሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኖርዌይ ኤምባሲ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በማገርሸቱ ዜጎች የጥንቃቄ እርምጃን እንዲወስዱ አሳሰበ

መቀመጫውን በኢትዮጵያ ያደረገ የኖርዌይ ኤምባሲ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ዳግም በማገርሸቱ ምክንያት ዜጎች በክልሉ በሚያድርጉት ጉዞ ላይ የጥንቃቄ እርምጃን እንዲወስዱ አሳስቧል። የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብት ሁኔታ በቅርበት የምትከታተለው ኖርዌይ እየተካሄደ ያለው ተቃውሞ የጸጥታ ስጋት ሊሆን እንደሚችል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦህዴድና የብአዴን ሃይሎች የዘር ፍጅት በመቀስቀስ የተቃውሞውን አቅጣጫ ለመቀየር እየሞከሩ ነው

በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ሁለት ወራት ባስቆጠረበት በአሁኑ ወቅት፣ የመንግስት የደህንነት ሃይሎች የዘር ፍጅት በመቀስቀስ የተቃውሞውን አቅጣጫ ለመቀየር በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን ታማኝ የውስጥ ምንጮች ለኢሳት ገለጹ። የዘር ፍጅት እቅዱ በኦሮሚያ ክልል በሚኖሩ የሌላ ብሄረሰብ ተወላጆች በተለይም...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live