የተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች መስራችና የአክሰስ ሪል ስቴት ባለቤት የነበሩት ኢንተርፕርነሩ ኤርሚያስ አመልጋ በኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሰራተኞች መታሰራቸው ተሰምቷል፡፡በአሜሪካ የነበሩት ባለሐብቱ ከመንግስት ጋር በተደረገ ረዘም ያለ ጊዜ የወሰደ ድርድር እንደማይታሰሩና ያሉባቸውን ዕዳዎች ሰርተው እንደሚከፍሉ በመስማማታቸው በየካቲት ወር ወደ አገር ለመመለስ መብቃታቸው አይዘነጋም፡፡ የኢትዩጵያ ቴሌቭዥን እንደዘገበው ከሆነ የታሰሩት ኤርሚያስ ኪሳራ አጋጥሞታል ስለሚሉት አክሰስ ሪል ስቴትና መኖሪያ ቤቶችን […]
