Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ህዝባዊ አመጽ ቤተመንግስት ዳጃፍ ላይ መድረሱን በርግጠኝነት የሚጠቁሙት መረጃዎች አፈትልከዉ እየወጡ ነዉ፦

$
0
0
ሰበር መረጃ፡ በሄራዊ መረጃ የተባለዉ የወያኔ አንጃ በትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን ላይ በአሁኑ ወቅት የተቀጣጠለበትን የህዝብ አመጽ ተንተርሶ በመላዉ ሐገሪቱ የነገሰዉን የለዉጥ ነዉጥ ለመቀየር ይቻል ዘንድ፦ በእስር ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የሐይማኖትና፣ የፖለቲካ እስረኞች፣ በተለይም ፍርድ የተበየነባቸዉ! ይለቀቁ፦ የሚል እቅድ አዉጥቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ታማኝ ምንጫችን የሰጡን መረጃ ያመለክታል። በደህንነት ቢሮዉ ዳይሬክተር የሚመራዉ ይህዉ ክንፍ በግፍ የታሰሩ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles