በኦሮሚያ እና በሰሜን ጎንደር የተከሰተው የተቃውሞ እየተጋጋለ መሄድ እንጂ የመቀዛቀዝ ባህሪ አላሳየ
ሰሞኑን በኦሮሚያ እና በሰሜን ጎንደር የተከሰተው የተቃውሞ ንቅናቄ ሀገሪቱን ውጥረት ውስጥ ከትቷታል፡፡ አመጹ እየተጋጋለ መሄድ እንጂ የመቀዛቀዝ ባህሪ አላሳይ ብሏል፡፡ አሁንም በልዩ ልዩ አካባቢዎች ቀጥሏል፡፡ በአራቱም አቅጣጫዎች ውጥረት ሰፍኗል፡፡ በህይወት ዘመኔ ይህንን ያህል ዘላቂ ሆኖ የቆየ አመጽ አይቼ...
View Articleጸረ ሙስና ኮሚሽን በአባይ ጸሀዬ ሙስና ላይ መረጃ ቢደርሰውም ምርመራው እንዲቆም መታዘዙ ታወቀ።
አቶ አባይ ጸሀዬ በዘመዶቻቸው ስም በርካታ መሬቶች መውስዳቸው፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ ባስቀመጡት ሃላፊ አማካይነት በመሬት ንግድ ከፍተኛ ጥቅም ማግኘታቸው፣ ህጋዊ ሰነድና ካርታ ያለው ቁልፍ ቦታ ከባለቤቱ ተነጥቆ ለእርሳቸው ዘመድ መሰጠቱ ሲረጋገጥ ምርመራው እንዲቆም መታዘዙ ታወቀ። በየክልሉ ተመሳሳይ ንቅዘት አለ።...
View Articleሰብር ዜና የወያኔ ሰራዊት እርስ በእርሱ ተታኮሱ ከፍተኛም ጉዳት ደረሰ ተባለ
የመላዉ ኢትዮጵያ ህዝቦች ጠላት የሆነዉ እራሱን የትግራይ ነጻ አዉጭ ብሎ የሚጠራዉ የግፈኞች ስብስብ የሆነዉ ጎጠኛዉ ወያኔ በተለያዩ ከተሞች በዉትድርና ላይ ተሰማርተው የነበሩ የኦሮሞና የአማራ እንዲሁም የተለያየ ብሔር ያላቸዉን አባላት እና አርባ ምንጭ ላይ ከአሜሪካ ሰራዊት ጋር የነበረዉን መጠነኛ ብርጌድ በትግራይ...
View Articleየአውሮፓ ህብረት በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ስላለው ተቃውሞ ማብራሪያን እንዲሰጡ ጠየቀ።
የኢትዮጵያ ዋነኛ የልማት አጋር የሆነው የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በህብረቱ ዋና መቀመጫ ብራሰልስ ከተማ ተገኘተው በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ስላለው ተቃውሞ ማብራሪያን እንዲሰጡ ጠየቀ። ሆኖም የተዘጋጀላቸውም ጋዜጣዊ መግለጫ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ተሰርዟል።...
View Articleየወልቃይት ኮሚቴ ተወካዮች ኮሚቴ አባላት ወደ አካባቢቸው በሰላም ለመመለስ መቸገራቸው
ኢሳት ዜና :- “የወልቃይት ሕዝብ አማራነቱ ይከበርለት” በማለት ካለፉት ስድስት ወራት ወዲህ በፌዴራልና በአማራ ክልል እየቀረቡ አቤቱታ ሲያሰሙ የነበሩ የኮሚቴ አባላት ወደ አካባቢቸው በሰላም ለመመለስ መቸገራቸው ታውቋል። “የወልቃት ሕዝብ አማራ ነው፣ በትግራይ ክልል ሊተዳደር አይገባም” በማለት ጥያቄ ያነሱት...
View Articleየበጌ ምድር ሰው በላሰታ በኩል አድርጎ በየከዜ የጀግኖቹን ባንዲራ ከፍ አድርጎ ወደ ወልቃይት ጉዞው ጀምሮአል
የወልቃይትን ህዝብ ማሰር ማንገላታት ሰራየ ብሎ ከያዘው ድፍን 25አመት ሞላው ጀግናው ቆራጡ የቀልቃይት ህዝብም ወያኔን እምብኝ አትንካኝ አልነካህም ነገአ ግን እኔ እኔ ነኝ፡ በማለት ሲታገል ሲሟገት እምቢ ሲሉትም አርበኛን በመቀላቀል በእሰክብርቶም በመሳሪያም ሲፋጠጥ ድፍን 25 አመት ሞላው። በእርግጥ ወልቃይት ጸገዴን...
View Articleፓትርያሪክ አቡነ ማቲያስ “እስከምሞት እዋጋዋለኹ፤ እጅ እግሩን አስረዋለኹ” ሲሉ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ዛቱ –
Dn . Abayneh kassie በአወዛጋቢ ውሣኔዎቹ እየታወቀ የመጣው የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ከመሻሻል ይልቅ ቁልቁል መውረዱን ሥራየ ብሎ የተያያዘው እንደኾነ ሂደቶቹ ኹሉ ምስክሮች ናቸው፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚኾነው በኅዳር ፲፮ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም. በቁጥር 951/16187/2008 ማኅበረ ቅዱሳን “ኢቢኤስ” እየተባለ...
View Articleዩናይትድ ስቴትስ የኦሮሞ ብሄረሰብ ብሶትን በተመለከተ ትርጉም ሰጪ ድርድር እንዲካሄድ ጥሪ አቀረበች
የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን እየያዙ የማሠር እርምጃዎች በኦሮሚያ የቀረቡ ተገቢ የፖለቲካ ብሶቶችን በምክክር ለመፍታት በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ከባድ ተፅዕኖ ይኖራቸዋል። ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችን ማሠር ጨምሮ ሃሳብን በነፃ የመግለጽ መብቶችን ማፈን መቀጠሉ ይበልጥ እያሳሰባት መጥቷል።...
View Articleበረሃብ ምክንያት በሰሜን ወሎ ወረዳዎች የሚኖሩ አርሶአደሮች ቀያቸውን እየለቀቁ ወደ ባህርዳር በመፍለስ ላይ ናቸው
ኢሳት ዜና :- በአካባቢያቸው በተከሰተው ድርቅ የሚበሉትና የሚቀምሱት እንዳጡ የሚናገሩት ስደተኞች፣ ሰሞኑን ባህርዳር ገብተዋል፡፡ በየመንገዱ በመለመን የእለት ምግባቸውን ለማግኘት እየሞከሩ መሆኑን በፎቶ አስደግፎ ዘጋቢያችን የላከው መረጃ ያሳያል፡፡ የክልሉ መንግስት ምንም አይነት እገዛም አላደረገላቸውም፣ ማረፊያ ቦታም...
View Articleየህወሓት አገዛዝ ዜጎች መግደል፣ መደብደብና ማሰር መደበኛ ሥራው አድርጎታል።
ሁለት ወራት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኦሮሚያ ውስጥ ብቻ ከ150 በላይ ዜጎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፤ በአማራ፣ በጋምቤላና በሶማሌ ቁጥራቸው የማይታወቅ በርካታ ወገኖቻችን ተገድለዋል፤ በሌሎችም ክልሎች ወገኖቻችን እየተገደሉ ነው። ከዚህም በተጨማሪ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ተደብድበዋል፤ ታስረዋል። የህወሓት አገዛዝ ዜጎች...
View Articleአልሻባብ በሶማሊያ 63 የኬንያ ወታደሮችን መግደሉን አስታወቀ
የኬንያው ፕሬዘዳንት ዛሬ ባደረጉት ንግግር አልሻባብ በሶማሊያ የሚገኘውን የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ጦር ካምፕ በማጥቃቱ ኬንያዊያን ወታደሮች መገደላቸውን ገልጸዋል፡፡ፕሬዘዳንቱ ምን ያህል ወታደሮች በጥቃቱ እንደተገደሉ ባይገልጹም የአልሻባብ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ በሰጠው ቃል 63 የኬንያ ወታደሮች መገደላቸውን...
View Articleሌላኛው የማዕከላዊ ሰለባ
በማዕከላዊ ቆይታቸው በሚደርስባቸው ከባድ ስቃይና ግፍ ብዙዎች ስቃዩን መቋቋም እየተሳናቸው ለሞት ይዳረጋሉ። ስቃዩን ተቋቁመው ከአፈናው ግቢ መውጣት የቻሉም ለተለያዩ ህመሞች ይጋለጣሉ ።በማዕከላዊ ከፍተኛ ስቃይና ቶርቸር ያስተናገደው የደሴው ሙባረክ ይመር ትናንት ከሚገኝበት ቂሊንጦ ወደ ሚኒሊክ ሆስፒታል ቢወሰድም ህይወቱ...
View Articleህዝባዊ አመጽ ቤተመንግስት ዳጃፍ ላይ መድረሱን በርግጠኝነት የሚጠቁሙት መረጃዎች አፈትልከዉ እየወጡ ነዉ፦
ሰበር መረጃ፡ በሄራዊ መረጃ የተባለዉ የወያኔ አንጃ በትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን ላይ በአሁኑ ወቅት የተቀጣጠለበትን የህዝብ አመጽ ተንተርሶ በመላዉ ሐገሪቱ የነገሰዉን የለዉጥ ነዉጥ ለመቀየር ይቻል ዘንድ፦ በእስር ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የሐይማኖትና፣ የፖለቲካ እስረኞች፣ በተለይም ፍርድ የተበየነባቸዉ! ይለቀቁ፦ የሚል እቅድ...
View Articleየኢትዮ ሱዳን ድንበር ማካለሉ በዚህ አመት ይጠናቀቃል ተባለ
ድንበር ማካለሉ በዚህ አመት ይጠናቀቃል። የህወሀት መንግስት በቅርቡም ስለድንበሩ ምንም ዓይነት ነገር የለም ሲል የሚመራው ሀገርና ህዝብን አታሏል። በጀርባ ስለድንበሩ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ሊያጠናቅቅ እንደሆነ በሰፊው ይነገራል። ሱዳን ትሪቡን እንደዘገበው የቴክኒክ ኮሚቴው ተግባሩን አጠናቆ በዚህ ዓመት ውስጥ...
View Articleየትግራይ ነጋዴዎችን ለመጥቀም አዲስ የበርበሬ አዋጅ በጎጃም
ኢትዮጵያን በነጻ አውጪ ስም እየገዛ ያለው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግምባር (ህወሃት) በተለይ በምዕራብ ጎጃም አካባቢ የደነገገው አዲስ የበርበሬ አዋጅ ችግር እያስከተለ መሆኑን የጎልጉል እማኝ ዘጋቢ (ireporter) በላኩልን መረጃ አስታውቀዋል፡፡ እንደ እማኝ ዘጋቢው ከሆነ አዋጁ የወጣው በ2002ዓም ሲሆን በሥራ...
View Articleጎንደር በብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣናት ተወራለች
የቤተ አማራ የውስጥ አዋቂዎች እንደገለፁት ሰሞኑን የብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣናት ጎንደር ላይ ከትመው ሰንበታዋል። ከብአዴን ወጣት አባላት፣ ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች እና በከተማው ውስጥ ተሰሚነት አላቸው ከሚባሉ ግለሰቦች ጋር የተለያዩ ዝግ ስብሰባዎችን እያካሄዱ ነው። የስብሰባው ዋና አጀንዳ ከጥምቀት በዓል ጋር...
View Articleሰበር መረጃ! የወያኔ ስርዓት የምንበርከኩ ሂደት እንደቀጠለ ነው፥፥
በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አከባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል፥፥ በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ፩፪ አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አከባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል፥፥ በቃፍቲያ እና አብርሃጅራር...
View Articleየሰማያዊ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የብሄራዊ ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ያስተላለፈውን ከፓርቲው የማሰናበት ውሳኔ...
የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የብሄራዊ ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ያስተላለፈውን ከፓርቲው የማሰናበት ውሳኔ እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ዛሬ ጥር 9/2008 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ባካሄደው ስብሰባ አቶ ዮናታን ተስፋየ፣ አቶ እያስጴድ ተስፋየ፣ አቶ ዮናስ ከድር እና አቶ ጋሻነህ ላቀ...
View Articleየተባበሩት መንግስታት ሶሪያና ኢትዮጵያን በአንድ ምድብ አስቀምጧል
በሁለቱ አገራት ያለው ሁኔታ ለህፃናት አስፈሪ ሆኗል ===================== የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ የቅርብ ዓመታት ታሪክ ውስጥ እጅግ ከፍተኛው በመሆን የተመዘገበው ድርቅ 400.000 ህፃናትን ለአልሚ ምግብ እጦትና 10 ሚልዩን የሚደርሱ ሰዎችን ለምግብ እርዳታ ፈላጊነት ዳርጓቸዋል ብሏል ።...
View Articleየታንዛኒያ ፖሊስ የ83 ኢትዮጵያውያንን ህይወት አተረፈ
የታንዛኒያ ፖሊስ ወደ ደቡብ አፍሪካ እያመሩ የነበሩ 83 ኢትዮጵያውያንን መያዙን የአገሪቱ ጋዜጦች ዘግበዋል ። ስደተኞቹ በዕቃ መጫኛ መኪና አንዳቸው በሌላኛቸው ላይ ተደራርበውና እጅግ በተፋፈነ ሁኔታ እየተጓዙ በታንዛኒያና ማላዊ ድንበር አቅራቢያ መያዛቸውን የገለፀው ፖሊስ ብዙዎቹ ጥቂት ዘግይተን ቢሆን ኖሩ ህይወት...
View Article