ከዉስጥ አርበኞች ማለትም ከ24ተኛዉ ክፍለ ጦር የደህንነት ቁጥጥር መምሪያ በደረሰን መረጃ መሰረት በዚህ በትናንትናዉ እለት ብቻ ከከ70_80 የሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን የአማራ ገበሬዎች በወታደራዊ የካርታ መረጃ አቆጣጠር በሶስት አቅጣጫዎች ማለትም ከአል ጋላባት (Al_galabat) 13.675157.36.394390 ከአል ፉሽቃ (al_ fushqa) 14.101761.36.460308 አአዲ ዲንደር (ad_ dindeer) 12.61424366 ሶስት አቅጣጫዎች የተወረወረ የአልበሽር ሰራዊት የጥቃት ሰለባዎች ሆነዋል! በቀዬአቸዉ ላይ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን […]
