በጎንደር 14 ሰዎች ተገደሉ፣ የመንግስት ሃይሎች የዘር ግጭት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ ነው ተባለ
የህወሃት አመራር በጎንደር በአማራና በቅማት ብሄረሰቦች መካከል በድጋሚ የዘር ግጭት ለመፍጠር እየሞከረ እንደሆነ ከአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ። ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ተገድለው የተገኙ 6 የአማራ ብሄር ተወላጆች በህወሃት የደህንነት ሃይላት የተገደሉ ቢሆንም ገዳዮቹ ቅማንቶች ናቸው...
View Articleበሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የከተማ ታክሲዎችን ጨምሮ የህዝብ ማመላለሺያ ተሽከርካሪዎች ከትላንት ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ አደረጉ
ዜና ከደቡብ ኢትዮጵያ በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የከተማ ታክሲዎችን ጨምሮ የህዝብ ማመላለሺያ ተሽከርካሪዎች ከትላንት ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል። መንግስት በአሽከርካሪዎች ላይ ያወጣው አዲስ መመሪያን ተከትሎ በተነሳ ቁጣ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶች የስራ ማቆም አድማ መምታቸውን ለኢሳት ከአከባቢው የደረሰው...
View Articleማስተር ፕላኑ ወደፊት እንደሚተገበር እትየ ሚሚ ስብሃቱ ገለጹ
“በኦሮሚያ ክልል ተከስቶ የነበረው ግርግር እና ሁከት እኛ ባለን መረጃ መሰረት እ እ እ … ዛሬ ጠዋትም በቅርቡ የተለያዩ አካባቢዎች ደዉለን ስናጣራ ነበረ፤ እ እ እ … የመማር ማስተማር ሂደቱ ቀጥሏል እ እ እ … ከአለፈው ሳምንት ወዲህ ሰላም መስፈኑንና የተረጋጋ … ይበልጥ እየተረጋጋ መሄዱን በተለያዩ የማጣራት...
View Articleፍ/ቤቱ የአቃቤ ህግ የደህንነት መ/ቤት ማስረጃ ‹ኦርጅናሉ› እንዲቀርብ አዘዘ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በሽብር ከተከሰሱበት በሥር ፍርድ ቤት በነጻ ተሰናብተው አቃቤ ህግ በጠየቀባቸው ይግባኝ ጉዳያቸው በጠ/ፍ/ቤት እየታየ የሚገኙት የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ከብሄራዊ ደህንነት ተገኘ የተባለው የአቃቤ ህግ ማስረጃ ‹ኦርጅናሉ› እንዲቀርብ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡...
View Articleየወያኔ ስርዓት የመናዱ ሂደት እንደቀጠለ ነው።
በወልቃይት ማይምቧ በተባለ አካባቢ ከበድ ያለ ውጊያ መደረጉን ከአርበኞች ግንቦት ሰባት መረጃ ክፍል የደረሰን ዜና ያመለክታል። በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ በ12 አውቶብሶች የተጫኑ ወታደሮች ወደ ወልቃይት በተለይም ውጊያው ወደበረታባቸው አካባቢዎች እንደተጓጓዙ ለማወቅ ተችሏል። በቃፍቲያ እና አብርሃጅራር የማጥቃት...
View Articleየአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን መንግስት ለማውገዝ በተዘጋጀው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ድምጽ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል
ኢሳት ዜና :- የህብረቱ አባላት አዘጋጅተው ባቀረቡት ሰነድ ላይ ህብረቱ ነገ ሃሙስ 11 ሰዓት ላይ ድምጽ ይሰጥበታል ተብሎ ይጠበቃል። ለህብረቱ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ የኢህአዴግ መንግስት በኦሮሞ ተወላጆች ላይ የወሰደውን ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ እንዲሁም በመላ አገሪቱ የሚፈጽመውን ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት...
View Articleበሳውድ አረቢያ በሂጅራ አቆጣጠር ረቢ አሳኒ 27 1437 አ•ሒ ጀምሮ በአይነቱ ልዩ የሆነ ከበድ ያለ ፍተሻ እንደሚደረግ ታወቀ
በመከ በሪያድ መዲና እና ጀዳ በሚካሄደው ተፍቲሽ ላይ የሳውድ አረቢያ የመከላከያ ሀይል የፖሊስ ሀይል ጀዋዛት የውስጥ ጉዳይ ሚኒስተር ቀይ ጨረቃ እንደሚሳተፉበት ተነግሮዋል ፍተሻው የሚያተኩረው የኢቃማን ህግ በመጻረር ህጉ በማይፈቅደው የስራ መስክ ላይ በተሰማሩ ማለትም ሳዒቅ ኻስ ሆነው እያሉ አሚልነት የሚሰሩ እንዲሁም...
View Articleየአውሮፓ ህብረት ፕሬዘዳንት የኢትዮጵያ መንግሥት የሰብአዊ መብት ረገጣውን ካላቆመ እርዳታ እንዲከለክል የሚያዘውን ሞሽን...
7ቱ ዋና ዋና የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ ድርጅቶች ኢትዮጵያን በተመለከተ የቀረበውን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ አጽድቀዋል። አነስተኛ ቁጥር ያላቸው የቀኝ አክራሪዎች ብቻ ውሳኔውን ተቃውመውታል። ለህጉ መጽደቅ ከፍተኛ ትግል ሲያካሂዱ የሰነበቱት የህብረቱ የፓርላማ አባል ሚስ አና ጎሜዝ በውሳኔው መደሰታቸውን ተናግረዋል። “በጣም...
View Articleበጋምቤላ በተነሳው ግጭት በርካታ ሰዎች ተጎዱ
የከተማዋ ምንጮች እንደገለጹት ጥር 11 ፣ 2008 ዓም 11 ሰዓት አካባቢ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በተነሳው ግጭት በርካታ ተማሪዎች ተጎድተዋል።ግጭቱ ወደ ከተማው በመስፋፋቱ በርካታ ሰዎች ሲቆስሉ ፣ መኪኖችም ተሰባብረዋል። የግጭቱ መንስኤ በትክክል አልታወቀም። የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና የፈደራል አባላት...
View Articleየኖርዌይ ኢምባሲ ወደ ጋምቤላ የሚጓዙ ዜጎቹ እንዲጠነቀቁ አሳሰበ
በአዲስ አበባ የሚገኘው የኖርዌይ ኢምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣ:: ከዚህ ቀደም ወደ ጎንደር እና ወደ ኦሮሚያ የሚጓዙ ዜጎቹ እንዲጠነቀቁ አሳስቦ የነበረው ኢምባሲው ዛሬ ባወጣው ማሳሰቢያው በጋምቤላ ክልል ግጭትና ውጥረት በመኖሩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል:: በጋምቤላ ክልል ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በተለያዩ...
View Articleበጥቁር አንበሣ ወጣቱ የምጥ መርፌ ተወግቶ ሲያምጥ አደረ
ወጣት ካሊድ ባደረበት ድንገተኛ ህመም በቤተሰቦቹ ተደግፎ በአቅራቢያው ጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ያቀናል። አስፈላጊውን ምርመራ ካደረገ በኃላም መድሃኒትና መርፌ እንደታዘዘለት ቤተሰቦቹ ይገልጻሉ። ካሊድ መኖሪያ ቤቱ እንደደረሰ አዲስና ከበፊቱ የተለየ የህመም ስሜት እንደ ጀመረው የሚገልጹት ወላጆቹ «ከሆስፒታል መልስ ሌሊቱን...
View Articleበባህርዳር ከተማ ከ 300 በላይ ወጣቶች ታፍሰው ተወሰዱ፡፡
በባ/ዳር ከተማ በትናንትናው አለት ምሽት ላይ አንድ ጎይቶም ተወልደ የተባለ የወያኔ ደህንነት በባህርዳር ከተማ ወጣቶች ተደብድቦ ቀበሌ 12 ዲሽ ቦይ ውሰጥ ተከቶ በመገኘቱ የተበሳጩት የወያኔ ደህንነቶች ታጣቂወችን እና ፖሊሶችን በማሰማራት እና በመስተባበር ዛሬ ረፋዱ 4 ሰአት ገደማ ላይ ከ300 በላይ በመንገድ ላይ...
View Articleየብሪታንያ መንግስት እንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ ጥሪ እንዲያቀርብ ሪፕሪቭ የተሰኘ ተቋም ጠየቀ
የብሪታኒያ መንግስት ከቀናት በኋላ በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት ልዩ የመሪዎች ጉባዔን በመጠቀም አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ ጥሪዎን እንዲያቀርብ ሪፕሪቭ የተሰኘ የብሪታኒያ የሰብዓዊ መብት ተቋም ሃሙስ አሳሰበ። በዚሁ ልዩ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የብሪታኒያውን የውጭ ጉዳይ ቢሮ ሚኒስትር የሆኑት...
View Articleሰበር ዜና.. የሱዳን ወታደሮች በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ላይ የሚፈጽሙት ግድያ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!
ከዉስጥ አርበኞች ማለትም ከ24ተኛዉ ክፍለ ጦር የደህንነት ቁጥጥር መምሪያ በደረሰን መረጃ መሰረት በዚህ በትናንትናዉ እለት ብቻ ከከ70_80 የሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን የአማራ ገበሬዎች በወታደራዊ የካርታ መረጃ አቆጣጠር በሶስት አቅጣጫዎች ማለትም ከአል ጋላባት (Al_galabat) 13.675157.36.394390 ከአል...
View Articleየአለማቀፍ ድርጅቶች በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ከአቅም በላይ ነው ቢሉም መንግስት እያጣጣለው ነው
ኢሳት ዜና :-ሪዩተርስ ዛሬ ባወጣው ዘገባ በኢትዮጵያ አስከፊ በተባለው ረሃብ 400 ሺ ህጻናት ከፍተኛ አደጋ አንዣቦባቸዋል። አንድ አስረኛ የሚሆነው ህዝብ ራሱን መመገብ በማይችልበት ደረጃ መደረሱን ዘጋባው አመልክቶ፣ የአለማቀፉ ማህበረሰብ የሚሰጠው ምላሽ አነስተኛ መሆን ችግሩን አሳሳቢ ደረጃ ላይ አድርሶታል። በአሜሪካ...
View Articleሰበር ዜና ህወሀት ዳግም ለሁለት ተሰነጠቀ ተባለ።
የ”መቀሌው” እና የ”አዲስ አበባው” ህወሀት ተብለ ጠርዝ ለጠርዝ ሆነው እየተሻኮት ይገኛሉ። ብአዴን ከመቀሌው ህወሀት በኩል የመወገን አዝማሚያ እያሳየ ሲሆን ኦህዴድ እና አሻጉሊቱን ጠ\ሚ ጨምሮ ዴህዴን ከአዲስአበባ ህወሀት ጎን በማሽቃበጥ ላይ ይገኛሉ። አቦይ ስብሃት ሁለቱንም አክራሪ ህወሀቶች ለማስታረቅ እየጣሩ ነው።...
View Articleየኛ የነዳጅ ዋጋ የሚቀንሰው መቼ ነው?
በሀገራችን የሚተመነው የነዳጅ ዋጋ ግን “ፍላጎት” እና “አቅርቦት” የተሰኙትን ወሳኝ የኢኮኖሚክስ እርከኖችን የሚከተል አይደለም፡፡ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ገደማ ነበር የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጣሪያ የነካው፡፡ ባልሳሳት በዚያን ጊዜ የአንድ በርሜል ድፍድፍ ዘይት ዋጋ 138 ዶላር የደረሰ ይመስለኛል (አንድ ወዳጄ 168 ዶላር...
View Articleፓስተሮቹ በመብረቅ ተመተው ሞቱ
ናምቢያዊው ፓስተር የተመታው ስብከት ላይ እንዳለ ነው =============== በናምቢያ ምስራቃዊ ግዛት ካቫንጎ ወረዳ በምትገኘው የሐዋሪያት ቤተክርስቲያን የ41 ዓመቱ ፓስተር (መጋቢ ) ስብከቱን ያዳምጡ በነበሩ ተከታዮቹ ፊት ለፊት በመብረቅ ተመትቶ መሞቱን ኢንስፔክተር ካውና ሺክዋምቢ መናገራቸውን የአገሪቱ ጋዜጦች...
View Articleየሰላምን በር ጠርቅሞ የዘጋው ወያኔ ነው!!! አርበኞች ግንቦት 7
የወያኔ አረመኔያዊ ያገዛዝ ስርዓት በህዝባችን ላይ የሚፈጽመው አፈና ግድያና ዝርፊያ በመጠኑም በዘግናኝነቱም ይበልጥ እያገጠጠ ስለመጣ ለወትሮው እንዳላየ አይተው የሚያልፉትን ምዕራባውያን ለጋሾቹንና ወዳጆቹን ሳይቀር በጅጉ ማሳስብ ጀምሯል። ወያኔ ለምዕራባውያን ደህና ሎሌ በመሆን ወንጀሌን እንዳላዩ እንዲያዩልኝ ማድረግ...
View Articleአሁን ከመሸ በሐዋሳ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
ከምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ በሐዋሳ ለአንድ ሰከንድ ከሰባት ማይክሮ ሰከንዶች የቆየ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር ። ዜናውን ያደረሱኝ ሰዎች እንዳሉት ከሆነ በመኖሪያ ቤታቸው እራት እየተመገቡ ሳለ ውሻቸው ከፍተኛ ጩኸት ባሰማ ቅፅበት ቤታቸው ውስጥ ያሉ እቃዎች ተንቀሳቅሰዋል ።መሬት ላይ ተኝተን ሁኔታውን አሳልፈነዋል...
View Article