Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና ህወሀት ዳግም ለሁለት ተሰነጠቀ ተባለ።

$
0
0
የ”መቀሌው” እና የ”አዲስ አበባው” ህወሀት ተብለ ጠርዝ ለጠርዝ ሆነው እየተሻኮት ይገኛሉ። ብአዴን ከመቀሌው ህወሀት በኩል የመወገን አዝማሚያ እያሳየ ሲሆን ኦህዴድ እና አሻጉሊቱን ጠ\ሚ ጨምሮ ዴህዴን ከአዲስአበባ ህወሀት ጎን በማሽቃበጥ ላይ ይገኛሉ። አቦይ ስብሃት ሁለቱንም አክራሪ ህወሀቶች ለማስታረቅ እየጣሩ ነው። በትናንትናው እለት የመቀሌው ህወሀት መሪ የሆነውን የትግራይ ክልል መስተዳድር የሆነው አባይ ወልዱን አቦይ ስብሃት ደውለው ማስጠንቀቂያ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles