በኤርትራ ከፍተኛው የሐይማኖት መምህር ይፋ እንዳደረጉት በተጠቀሰ ውሳኔ ኤርትራዊያን ወንዶች ሁለት ሴቶችን እንዲያገቡ ታዘዋል፡፡ይህንን ትዕዛዝ ለመፈጸም የሚያመነታ ወንድ ወይም የትዳር አጋሯ ሁለተኛ ሚስት እንዳያገባ የምትከለክል ሴት ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተናግረዋል ተብሏል፡፡ ባሳለፍነው ሐሙስ ይፋ ስለመደረጉ በማህበራዊ ድረ ገጾች የተጠቀሰው አዲሱ ትዕዛዝ በአገሪቱ የወንዶች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መመናመኑን ያሳያል እየተባለ ነው፡፡4 ሚልዩን ህዝብ እንዳላት የሚነገርላት ኤርትራ […]
