Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲስ መረጃ የቴዲ አፍሮን አዲስ አልበም በተመለከተ:-

የመጨረሻውን አልበም ካወጣ አራት አመት የሆነው ዝነኛው ቴዲ አፍሮ ቀጣዩን አልበም ኒዮርክ ስትዲዮ ለመስራት ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታወቀ። ቴዲ ከአዲሱ አልበም ውስጥ አምስት ዘፈኖቹን የሚያቀናብርለት ታዋቂውና የሶስት ግራሚ ተሸላሚ የሆነው ዝነኛው አሜሪካዊ አቀናባሪ ጎርደን ዊሊያምስ ነው።አዲስ አበባ ላይ የተጀመሩትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕውሓት ይችን መልክዓ ምድር ከጎንደሬዎች ቀምቶ ወደትግራይ ለመጠቅለል እጅግ ዘርፈ ብዙ በደል በሰሜን ጎነደር ኗሪዎች ላይ...

ከሰሜን አውራጃ ተከዜን ተሻግሮ ፀለምትን እስከ አዳርቃይ የአርማደጋን ዋልድባን ጨምሮ በወረራ ይዞ ይገኛል በዛ የነበሩትን ታሪካዊ ነገሮች እያጠፋ የጎጥ ሥሞችን ሁሉ በትግርኛ አጠራር በመቀየር ላይ ሲሆን ። በወገራ አውራጃ ላይ የወረረው መሬት ለትግራይ ክልል አንድ ዞን አስገኝቶላታል ። የትግራይ መስተዳድር ይህን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሰማያዊ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ከህገ-ወጥ ተግባሩ እንዲታቀብ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

“ኮረም ሳይሞላ የተወሰነ ውሳኔ ስለሆነ ህገ ወጥነቱን ተቃውመናል” ኢ/ር ይልቃል የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን፤ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሥልጣኑ ውጭ በመሄድ ከሚፈጽመው ህገ-ወጥ ተግባር እንዲታቀብ አስጠነቀቀ፡፡ “የፓርቲው የስነ-ስርዓት ኮሚቴ በምክር ቤት አባላቱ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ኮረም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር መረጃ -የወያኔ ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ የነፃነት አይሎች እንቅስቃሴ እንዳሳሰበው ገለፀ

የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን ወታደራዊ ደህንነት ቢሮ በአርበኞች ግንቦት 7 እና በኦነግ ( በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ) በተለይም በጥምር ሐይሉ ( ሐገር አድን የነጻነት ሐይሎች ) መካከል ከፍተኛ የሆነ ስምምነት ተደርሷል ዉህደትም ከተፈጸመ ቆይቷል ነገር ግን ይፋ ሳይደረግ ታፍኗል ሰራዊቱ በአንድነት ሆኖ የጀመረዉ ጉዞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

62 ቱጃሮች የአለማችንን ግማሽ ሀብት ማካበታቸውን ተናገረ፡፡

ኦክስፋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት በቁጥር ከ62 የማይበልጡ ቱጃር ግለሰቦች ከአለም ህዝብ ግማሹ ይኖረዋል ተብሎ የሚገመተውን ሀብት የሚስተካከል ነዋይ ማካበታቸውን ተናገረ፡፡ 3.5 ቢሊዮን የሚጠጉ የአለም ህዝቦች ያላቸው ሀብት ቢደመር ከነዚህ 62 ቱጃሮች ሀብት ጋር እኩል ነው የሚለው ድርጅቱ ከነዚህ ቱጃሮች ደግሞ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮጵያ የታሰሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ‹‹ራሳቸውን እንዳያጠፉ›› ተሰግቷል

በኢትዮጵያ ወህኒ ቤት የሚገኙት እንግሊዛዊ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ሪፕራይቭ ኢንተርናሽናል የሰብዓዊ መብት ድርጅት የጠየቀው የእስረኛውን የአእምሮ ጤንነት በተመለከተ በሳይካትሪስቶች የቀረበው ሰሞነኛ ሪፖርት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አስቸኳይ ህክምና ማግኘት እንደሚገባቸው በመምከሩ ነው ብሏል ዴይሊ ሜይል ጋዜጣ፡፡ በ2014...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሐዋሳ ህዝብ ወደ መኖሪያ ቤቱ የመግባት ስጋት ላይ ይገኛል

ሐዋሳ ከተማ ለስድስተኛ ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ማስተናገዷን ተከትሎ በቀጣይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አለመታወቁ ስጋት በነዋሪዎቿ ላይ ተፈጥሯል ። ተደጋጋሚው የመሬት መንቀጥቀጥ በፈጠረው ስጋት የተነሳም ህዝቡ ወደ መኖሪያ ቤቱ ለመግባት ተጨንቋል። በከተማው የሚገኘው ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ከትናንቱ የመጀመሪያ አደጋ ጀምሮ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ሊወያዩ ነው

የአርበኞች ግንቦት 7 የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ቻፕተር እሁድ ጃንዋሪ 30, 2016 ዓ.ም የድርጅቱን መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ይዞ ሕዝባዊ ስብሰባ መጥራቱን አስታወቀ:: እሁድ ጃንዋሪ 30, 2016 በሲልቨር ስፕሪንግ ሜሪላንድ ደብል ትሪ ሆቴል የተጠራው ይህ ሕዝባዊ ስብሰባ ከቀኑ 2:00 እንደሚጀምር አዘጋጆቹ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና የአቡነ መልከ ፄዴቅ የኦርጋን መልእክት ተቃውሞና ብጥብጥ ቀሰቀሰ!

በመምህረ ኦርጋን አቡነ መልከ ፄዴቅ የኦርጋን ጉዳይ ከተነሣ ጀምሮ በውጭው ሲኖዶስ ጥላ ሥር የሚገኙ አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት ውጥረት ነግሦባቸው ሰንብቷል።እስካሁን ድረስ ጉዳዩን የግል ጥላቻ አድርገው በመገመት ቸል ሲሉ የቆዩ ምእመናን ከሰሞኑ የተከሰተው ሁኔታ በተሐድሶ አራማጆች እንደተከበቡ እንዲረዱ አድርጓቸዋል።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የከሸፈው ዲፕሎማሲያችን፤ ከጠረፍ እስከ ከተማው!

በሳውዲ የመን የሚገኙ የሳውዲ ከተሞችን በስራ ጉዳይ ተዘዋውሮ የማየት እድል አጋጥሞኛል ። በተዘዋወርኩባቸው አጋጣሚዎች ቁጥራቸው በርከት ያሉ በህገ ወጥ ድንበር ሰብረው የገቡና በህጋዊው መንገድ ወደ ሳውዲ ገብተው በዚያው የከተሙ ቁጥራቸው ከፍ ያለ ኢትዮጵያውያን ወገኖቸን አግኝቼ ሳውዲ ስላደረሳቸው መንገድ ብዙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቱኒዚያ ተቃውሞ ቀጥሎ ሁለት መቶ ስልሳ ሰዎች ታሠሩ ::

ቱኒዝያ ለአራት ቀናት በዘለቀው ሀገር አቀፍ ብጥብጥ ተጠያቂ ናቸው ያለቻቸውን ሁለት መቶ ስልሳ ሰዎች ማሠሯን አስታወቀች። እስረኞቹ በአመጽ ድርጊት እና ነውጥ በመቀስቀስ እንደሚከሰሱ ሼምስ ኤፍ ኤም የተሰኘ የሀገሪቱ ሬዲዮ ዘግቧል። በቱኒዝያ ያለው የኢኮኖሚ ሁኔታ እና የሥራ አጥነት መባባስ በመላ ሀገሪቱ ለተቀሰቀሰው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

‹‹የትም ብሆን ስለመብቴና ሀገሬ ያገባኛል›› እስክንድር ነጋ

(ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በነገው ዕለት ለዘላለም ወርቃገኘሁ መከላከያ ምስክር ሆኖ ልደታ ፍርድ ቤት ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህን በማስመልከት ህዳር 19/2007 ዓ.ም ለ10 ደቂቃዎች ያህል እስክንድርን ቃሊቲ ስናገኘው የተናገረውን በሚመለከት ከተጻፈው ለማስታወስ….) በላይ ማናዬ ‹‹መብቴን አሳልፌ አልሰጥም፤...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኤርትራ አንድ ወንድ ሁለት ሴቶችን እንዲያገቡ ይህን የሚቃወም ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተነገረ

በኤርትራ ከፍተኛው የሐይማኖት መምህር ይፋ እንዳደረጉት በተጠቀሰ ውሳኔ ኤርትራዊያን ወንዶች ሁለት ሴቶችን እንዲያገቡ ታዘዋል፡፡ይህንን ትዕዛዝ ለመፈጸም የሚያመነታ ወንድ ወይም የትዳር አጋሯ ሁለተኛ ሚስት እንዳያገባ የምትከለክል ሴት ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተናግረዋል ተብሏል፡፡ ባሳለፍነው ሐሙስ ይፋ ስለመደረጉ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢንሳ የአየር ላይ ፎቶ በማንሳት ላይ የሚገኘው ለሱዳን ተሰጥቷል የሚባለውን አልፋሽጋ ተብሎ የሚጠራውን አካባቢ መሆኑ ታወቀ

ኢሳት ዜና :-ካለፈው ጥር ወር መግቢያ ጀምሮ የአየር ላይ ፎቶ እየተነሳ ያለው አካባቢ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ” ኢትዮጵያ መሬቱ የእኛ መሆኑን እውቅና ሰጥታለች” በማለት ለአልጀዚራ የተናገሩት አልፋሽጋ እየተባለ የሚጠራው ቦታ መሆኑ ታውቋል። ትናንት ኢሳት የመረጃና ደህንነት ኢንፎረሜሽን ባለሙያ በማናገር በሰራው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቢጫ ወባ መሰል ቫይረስ የተነሳ ሴቶች እንዳያረግዙ እየተመከሩ ነው

ባሳልፍነው ሰኞ አለም አቀፉ የጤና ድርጅት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው ወባ ወለድ ቫይረስ በአሜሪካና በላቲን አሜሪካ በከፍተኛ ደረጃ ሊዛመት ይችላል ብሏል ። ከግንቦት ወር 2007 ጀምሮ ወደ 21 አገራት መዛመቱ የተነገረለት ቫይረሱ በእርግዝና ወቅት በወባዋ የተነከሱ ወይም ቫይረሱ የያዛቸው ወላዶች ከተለመደው መጠን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት በረሃቡ ላይ የያዘው አቋም የአለማቀፍ መንግስታት ተወካዮችን ግራ እያጋባ ነው

ኢሳት ዜና :- በያዝነው ፈረንጆች አመት ከ15 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ህዝብ ለርሃብ የተጋለጠ መሆኑ እየታወቀ በመንግስት በኩል ሁሉም ነገር በቁጥጥር ስር እንደዋለ ተደርጎ የሚሰጠው መግለጫ በለጋሽ አገራት ዘንድ ብዥታ መፍጠሩን የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ተናግረዋል። ስማቸው እንደይገለጽ የገለጹ የዲፕሎማቲክ ምንጮች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሀዋሳ ከመሬት መንቀጥቀጡ ሳታገግም አፍራሽ ግብረ ኃይል ተልኮ ገበያዋን እየናደው ነው።

በፖሊሶችና በነጋዴዎች መካከልም ግጭት ተቀስቅሶ ብዙ ሰዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን የተወሰኑ ነጋዴዎችም ታፍሰው ታስረዋል። ከሰሞኑ በርዕደ መሬት ለአምስት ጊዜ ያህል የተመታችው ሀዋሳ ከተማ ከአስደንጋጩ ሁኔታ ሳታገግም ሰፊው ገበያዋ ደግሞ በአፍራሽ ግብረ ኃይል መናድ ጀምሮዋል። አረብ ሰፈር በተለምዶ አሮጌ ገበያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኮንሶ በተነሳው ተቃውሞ በርካታ ሰዎች ለእስር መዳረጋቸው ተነገረ

የኮንሶ ህዝብ ራሱን ችሎ በዞን እንዲተዳደር ያቀረበው ጥያቄ ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ በርካታ ሰዎች ለእስር ከተዳረጉ በሁዋላ አሁንም አካባቢው በልዩ ሃይል ፖሊሶች እንደተከበበ መሆኑን ነዋሪዎች ከስፍራው ገልጸዋል። የልዩ ሃይል አባላት ከጥያቄው ጀርባ አርበኞች ግንቦት7ቶች አሉበት በማለት ቅስቀሳ ሲያደርጉ እንደነበር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ “ነፃነት የሌለባት”፤ ኤርትራ “ከክፉዎች የከፋች” ተባሉ

  በዓለም ዙሪያ የሚሰማው የምጣኔ ኃብት ድቀት እና የማኅበራዊ ነውጥ ፍራቻ አምባገነን መንግሥታት በአውሮፓ አቆጣጠር ባለፈው 2015 ዓ.ም ይበልጥ አፋኝና ጨቋኝ እንዲሆኑ ሰበብ ሳይሰጣቸው እንዳልቀረ ዛሬ የወጣ የዓለም የነፃነት ሁኔታ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ ፍሪደም ሃውስ የሚባለው ነፃ ቡድን በዚህ ሪፖርቱ የሃገሮችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊያን በታንዛኒያ እየታደኑ ነው

የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ማጉፉሊ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸውም ሆኑ የሌላቸው የውጪ አገራት ዜጎች የተሰማሩባቸውን የስራ መስኮች ለታንዛናዊያን በማስረከብ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዋል። ከዳሬሰላም ቶማሰን ሮውተርስ ፋውንዴሽን የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ይፋ እንዳደረገው ከሆነ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live