Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በቢጫ ወባ መሰል ቫይረስ የተነሳ ሴቶች እንዳያረግዙ እየተመከሩ ነው

$
0
0
ባሳልፍነው ሰኞ አለም አቀፉ የጤና ድርጅት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው ወባ ወለድ ቫይረስ በአሜሪካና በላቲን አሜሪካ በከፍተኛ ደረጃ ሊዛመት ይችላል ብሏል ። ከግንቦት ወር 2007 ጀምሮ ወደ 21 አገራት መዛመቱ የተነገረለት ቫይረሱ በእርግዝና ወቅት በወባዋ የተነከሱ ወይም ቫይረሱ የያዛቸው ወላዶች ከተለመደው መጠን አነስ ያለ ጭንቅላት ያለውን ህፃን እንደሚወልዱ ድርጅቱ ጠቅሷል ። አሶሼትድ ፕሬስ እንደዘገበው ከሆነም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles