በፖሊሶችና በነጋዴዎች መካከልም ግጭት ተቀስቅሶ ብዙ ሰዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን የተወሰኑ ነጋዴዎችም ታፍሰው ታስረዋል። ከሰሞኑ በርዕደ መሬት ለአምስት ጊዜ ያህል የተመታችው ሀዋሳ ከተማ ከአስደንጋጩ ሁኔታ ሳታገግም ሰፊው ገበያዋ ደግሞ በአፍራሽ ግብረ ኃይል መናድ ጀምሮዋል። አረብ ሰፈር በተለምዶ አሮጌ ገበያ የሚባለው ቦታ ላይ ለረጅም አመታት እየነገዱ ራስቸውንና ቤተሰባቸውን ያስተዳድሩ የነበሩ ከ200 በላይ የሚሆኑ ነጋዴዎች የንግድ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
