Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

አልቃይዳ አሁን ሶስተኛው ትውልድ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው

$
0
0
አሁን ሶስተኛው ትውልድ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው፤ አልቃይዳ። የመጀመሪያው ትውልድ በጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር ከመስከረሙ የ2001 ዓም ጥቃት በፊት የነበረውን እንቅስቃሴ ይጠቀልላል። ሁለተኛው ትውልድ ደግሞ የአልቃይዳው ዋና ሰው ቢን ላደን እስከተገደለበት ጊዜ ድረስ የነበሩትን ሁነቶች ያካትታልል። ሶስተኛው ትውልድ የቢን ላደን መገደልና የአረብ ሃገራትንቅናቄን ተከትሎ የመጣ ነው ይላሉ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች። የሰሞኑንም የአሜሪካና ሸሪኮቿ በአልቃይዳ የሽብር ጥቃት ሊደርስብን […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles