Quantcast
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮዽያዊ በአሜሪካ የገዛ ቤተሰቡን በመጥረቢያና በቢላ አቆሰላቸው

A man accused of stabbing his wife and two teenage sons with a knife and axe overnight Monday appeared in court Tuesday. Police say 57-year-old Muruts Hailu used a knife and axe to attack them at the...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከቃሊቲ የተላከ ደብዳቤ) ‹‹ብሩህ ቀን የምናይበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም››

የስልጣን ጥመኝነት የወለደዉ የፀረሽብር አዋጅ የፀረሽብር አዋጁንና እየተተገበረ ያለበትን መንገድ ባሰብኩ ቁጥር ወደ አዕምሮዬ የሚመላለሱ በርካታ ጥያቄዎች አሉ፡፡ ከነዚህ መሀከል አዋጁ ለምን ሰብአዊ መብትን የሚጥሱ አንቀጾች ኖሩት/ ከሽብር ጋር ምንም አይነት ንክኪ የሌለን ንጹሀን ሰዎችስ በአዋጁ መሰረት እየተባለ ለምን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህውሃት/ወያኔ የፈጸማቸው እንቅፋቶች

Zekarias Asaye ህውሃት/ወያኔ የፈጸማቸውን እንቅፋቶች እና ወደፊት ሰላማዊ ትግል ለማራማድ የሚያደርጉትም ቢሆንም ጥረቶች ከህውሃት በኩል የሚገጥሙን ፈተናዎች ምንጫቸው ይህ የህውሃት ከሰብዓዊ መብት ማክበር ባህል ጋር እሳት እና ጭድ መሆኑ እንደሆነ መዘንጋት የለበንም። በህገ-መንግስቱ ውስጥ የተዘረዘሩት ሰብዓዊ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት ፓርቲ ነሃሴ 5 ቀን 2005 ዓ.ም በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገፅታ

finotenetsanet posted by Aseged Tamene   Filed under: NEWS Tagged: Abune Petros, Addis Ababa, Africa, Amharic language, Battle of Adwa, EPRDF, Ethiopia, Ethiopian government, Ethiopian Muslim, Tigrayan...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኦህዴድ ኢሳትን ለማስቆም እንደሚሰራ አስታወቀ

ኦህዴድ ኢሳትን ለማስቆም እንደሚሰራ አስታወቀነሃሴ ፮(ስድስት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች በነቀምት ባደረጉት ስብሰባ ህዝቡ ኢሳትን እንዳይመለከት ካድሬዎች ከፍተኛ ስራ መስራት እንደሚገባቸው አሳስበዋል።አመራሮቹ ኢሳት የአሸባሪ ድርጅቶች ንብረት በመሆኑ፣ ህብረተሰቡ ኢሳትን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አልቃይዳ አሁን ሶስተኛው ትውልድ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው

አሁን ሶስተኛው ትውልድ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው፤ አልቃይዳ። የመጀመሪያው ትውልድ በጎርጎሮሳዊው አቆጣጠር ከመስከረሙ የ2001 ዓም ጥቃት በፊት የነበረውን እንቅስቃሴ ይጠቀልላል። ሁለተኛው ትውልድ ደግሞ የአልቃይዳው ዋና ሰው ቢን ላደን እስከተገደለበት ጊዜ ድረስ የነበሩትን ሁነቶች ያካትታልል። ሶስተኛው ትውልድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለኢትዮዽያዊው የኦሮሞ ህዝብ የተሰበከው ልቦለዳዊ የሀሰት ታርክ

  ማሳሰቢያ፡- አሁን እዚህ ያቀረብኩት የትርጉም ሥራ ከወቅቱ የፖለቲካ ንፋስ አኳያ በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈልገው መሆኑን አውቃለሁ፡፡ በቃላት የምንዛሬ ትርጉም ዜጎች እየተላለቁ በሚገኙባት ሆደባሻ ዓለም ውስጥ ይህን መሰሉን ጉዳይ በቀላሉ መተርጎም እንደማይቻል እረዳለሁና ማንኛውም ዓይነት በዋናው ጽሑፍ ላይ ያልተጠቀሰ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል ኬኒያ አራት ፖሊሶቿን በታጣቂዎች ጥቃት አጣች

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም <> አቶ አክመል ሸሪፍ የቬጋስ የሙስሊሞች ኮሙኒቲ ዋና ጸሐፊ በቅርቡ ከአገር ቤት እንደመጡ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡት) <> የሎስ አንጀለስ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሰለሞን ኢኢዮ አሜሪካውያን የመብት ጥሰት ሲያዩ ዝምታ አያዋጣም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሌሊሴ 5 ዓመታት በዋላ ተፈታች! ቀጥሎስ?

ላለፉት ከ5 ዓመታት ያህል ከልጆቿና ባለቤቷ ተለይታ በእስር ስትማቅቅ የነበረችው ሌሊሴ ወዳጆ መፈታቷ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ማስደሰቱ ተጠቆመ፡፡ የጋዜጠኛ ሌሊሴን መፈታት አስመልክቶ Ayyaantuu News Online ለንባብ ባበቃው ዜና እንዳመለከተው በስደት አውስትራሊያ ከሚኖረው ከባለቤቷና ከልጆቿ ጋር ተቀላቅላለች፤...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የግብጹ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ውድቀት እና የናይል ፖለቲካ

እንደመነሻ፤ የግብጽ አብዮቶች ግብጽን ለሠላሳ ዓመታት ያስተዳደራት የሁስኒሙባረክ መንግሥት ወዳጆቹን በሙስና አበለፀገ፣ የኑሮ ውድነትን ከማየትበቀር መፍትሔ ማምጣት አቃተው፡፡ በቱንዚያ የሕዝቡን ሥልጣን ያዩት የግብጽ ሕዝቦች በቃን እንዲሉ ምክንያት ሆናቸው፡፡ ሠላሳ ዓመታትተንደላቀው ሀገሪቷን ያስተዳደሯት፤ ሙባረክን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሴት ልጅ ግርዛት አዉሮጳን ማስጋቱ

የሴት ልጅ ግርዛት በተለያዩ 28 ሃገራት ተግባራዊ እንደሚሆን ሲነገር የቆየ ጉዳይ ነዉ። አሁን አሁን ግን በሰዎች ከሀገር ወደሀገር መዟዟር ምክንያት ቀድሞ በማይታወቅበት አካባቢ ሁሉ እየተዳረሰ መሆኑ እየተነገረ ነዉ።   አዉሮጳ ዉስጥ በልማድም ሆነ በባህል ያልነበረዉ ይህ ድርጊት ዛሬ የበርካቶች ስጋት ከሆነ ሰነባበተ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

12 የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር ዋሉ

ነሃሴ ፯(ሰባት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢድ አልፈጥርን በዓል ለማክበር ባለፈው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ ከተጓዙ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች መካከል አስራ ሁለት የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ለኢሳት አስታወቁ፡፡አራት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሳዛኝ ዜና እህታችን ፍርዶስ በ ዶ/ር ሽፈራዉ የድህንነት ሀይሎች በደርሰባት የ ኤሌክትሪክ ሾክ እና ድብደባ ከዚህ አልም...

  አሳዛኝ የግፍ ዜና ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጂኡን በሴት ሙስሊሞች ላይ የሚደረሰዉ ግፍና መከራ እንደቀጠለ ነዉ:: ይህም የግፍ ዜና ምንጮቻችን እንደዘገቡልን እናቀርበዎል:: ጉዳዩ እንደሚከተለዉ ነዉ በቅርቡ የፌደራል ጉዳዮች ከየክፍለ ከተማዉ የተመረጡ ሰዎችን በመጥራ ስብሰባ አካሂዶ ነበር:: በዚህም ስብሰባ ላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከቁጫ እስከ ኦሮሞ –ማንነትና የማንነት ፖሎቲካ እንደምታና መዘዞቹ

የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰንጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። 40የሚሆኑ የአካባቢ ሽማገሌዎች እነዚህ የተሳሩ ሰዎችን ለማስፈታት አዲስ አባባ ድረሰ መምጣታቸውንምተዘግቧል። የቮይስ ኦፍ አሜሪካ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ አንድነት በተናጠል የሚያደርገው የፖለቲካ እንቅስቃሴ አላስደሰተውም

‘‘የአንድነት መጠናከር የመድረክ መጠናከር ነው’’ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በዘሪሁን ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በቅርቡ ‘‘የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት’’ በሚል የፀረ-ሽብር ሕጉን ለማሰረዝ የጀመረው የፖለቲካ እንቅስቃሴ መድረክን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የ6 አመቷን ህፃን የደፈሩት የ60 አመት አዛውንት በ14 አመት እስራት ተቀጡ

*ዐቃቤ ህግ ቅጣቱ አንሷል ሲል በውሳኔው ላይ ቅሬታ አለኝ ብሏል በአሸናፊ ደምሴ የ6 አመቷን ህፃን አታለው ደፍረዋታል ሲል የፌዴራሉ ዐቃቤ ህግ ክስ የመሰረተባቸው የ60 አመቱ አዛውንት አቶ አምደላ ነአምሳ ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው ፍርድ ቤት በ14 አመት ከ5 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ሲል የቅጣት ውሳኔውን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊቷ ወደ ቤተሰቦቿ ስልክ ከደወለች በኋላ የሳዑዲን አሰሪዋ ላይ አደጋ አደረሰች

በመስከረም አያሌውኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ በመካ ወደ ኢትዮጵያ ስልክ ከደወለች በኋላ በአሰሪዋ ላይ ጉዳት በማድረሷ በቁጥጥርስር ዋለች።ብሉምበርግ የሳዑዲን ጋዜጣ ጠቅሶ እንደዘገበው፤ የ17 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ከአሰሪዋ ጋር ለአንድ ዓመት ያህልበሰላም የኖረች ቢሆንም ባለፈው የኢድ አልፈጥር ዋዜማ ግን ወደ ኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Ginbot 7 Popular Force fundraising task-force in Norway

August 14, 2013 Ethiopia and its citizens have never been endangered and humiliated as under the rule of the woyane junta. The current problem of the country and its people is not only a question of...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ETV ድራማውን ጀመረ በቦሌ የዓለም አቀፍ ተርሚናል አካባቢ ሁለት ተቀጣጣይነት ያላቸው በቀላሉ ሊፈነዳ የሚችል ሲልደሮች...

ባለፈው እሁድ ነሀሴ 5 በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዓለም አቀፍ ተርሚናል አካባቢ ሁለት ተቀጣጣይነት ያላቸው ፈሳሽ ነዳጆች የተሞሉ ትናንሽ ሲልደሮች መገኘታቸውን የፌደራል ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የጋራ ጸረ ሽብር ግብረ ሀይል ገለጹ ይላል ውሸቱን ሲጀምር ። ከሙስሊሙ ጋር ለማያያዝ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ግብፅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

የግብፅ የጸጥታ ሃይሎች የሙርሲ ደጋፊዎች ለተቃውሞ ከተቆጣጠሩት ስፍራ ለማስለቀቅ እርምጃ እየወሰዱ ነው፡፡ የሟቾች ቁጥር አካራከሪ ቢሆንም በርካታ ሰዎች ሞሞታቸው እየወጡ ያሉ ዘገባዎች እየገለፁ ነው፡፡ ይህን ተከትሎ ግዚያዊ ፕሬዚዳንቱ አስቸኳይ አዋጅ ደንግገዋል፡፡ የግብፅ የፀጥታ ሃይሎች የቀድሞ የግብፅ ፕሬዚዳንት...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live