በሐዋሳ ከተማ ትናንት ለሊት የተቃውሞ ወረቀቶች ሲበተኑ አደሩ:: በተለይ በመንግስታዊ ተቋማት; ፖሊስ እና ወታደሮች በሚኖርባቸው ቦታዎች እንዲሁም በየትምህርት ቤቱ የተበተነው ወረቀት እንደሚያሳየው የሕዝቡን መቆጣትና በ ስር ዓቱ መሰላቸቱን ነው:: ሐዋሳ የተለያዩ መፈክሮችን የያዘው ይኸው ወረቀት “ሙሰኛ መንግስት መልካም አስተዳደር የማስፈን አቅም የለውም!” “የዜጎች ጅምላ ፍጅት ዛሬውኑ ይቁም!”; “በግፍ ለተገደሉ ንፁሀን ዜጎቻችን ቤተሰቦች የደም ካሳ ይከፈል”; […]
