ሰበር ዜና አዲስ አበባ በአሳማ ጉንፋን (Swine Flu) ወረርሽኝ ተጠቃች፡፡
አዲስ አበባ በአሳማ ጉንፋን (Swine Flu) ወረርሽኝ ተጠቃች፡፡ ይህ ወረርሽኝ ወቅታዊ ጉንፋን (seasonal flu) የሚባለው አይነት ሲሆን የጤና መመርመሪያ መሳሪያዎቹ (testing capabilities) ኢትዮጵያ ውስጥ አለመኖሩ ታውቋል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በመፍትሔው ዙርያ ከአሜሪካው የጤና ኤጀንሲ (CDC)...
View Articleጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ
በሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ 18 አመት እስር ተፈርዶበት በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ አንደኛ ተከሳሽ ለሆነው አቶ ዘላለም ወርቃገኘሁ መከላከያ ምስክር ሆኖ ልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ከእስር ቤት...
View Articleበሐዋሳ ከተማ ትናንት ለሊት የተቃውሞ ወረቀቶች ሲበተኑ አደሩ::
በሐዋሳ ከተማ ትናንት ለሊት የተቃውሞ ወረቀቶች ሲበተኑ አደሩ:: በተለይ በመንግስታዊ ተቋማት; ፖሊስ እና ወታደሮች በሚኖርባቸው ቦታዎች እንዲሁም በየትምህርት ቤቱ የተበተነው ወረቀት እንደሚያሳየው የሕዝቡን መቆጣትና በ ስር ዓቱ መሰላቸቱን ነው:: ሐዋሳ የተለያዩ መፈክሮችን የያዘው ይኸው ወረቀት “ሙሰኛ መንግስት...
View Articleአፈትልከው የወጡት መረጃዎች
ጥር 26 ቀን 2008 ዓ.ም ከ OPDO ማዕከላዊ ኮሚቴ አፈትልከው የወጡት መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አቶ አባ ዱላ ገመዳ ጨምሮ ሌሎች አራት የወያኔ OPDO ከኃላፊነታቸውና ከሥራቸው ላይ ተባረሩ። እንደ OPDO የውስጥ ምንጮች ገለጻ ከታች ስማቸው የተጠቀሰው የወያኔው OPDO ድርጅት ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ከሥራ...
View Articleበኢትዮጵያ ውስጥ ህዝቡ ፔፕሲ እንዳይጠጣ ተጠየቀ!!!
በኢትዮጵያ ውስጥ አላግባብ የሕዝብን ሃብት ከሕወሓት መንግስት ጋር በመተባበር ዘርፈዋል እየተባሉ በሰፊው ተቃውሞ የሚቀርብባቸው ሼህ መሀመድ አላሙዲ ንብረት የሆነውን ፔፕሲን እና የፔፕሲ ምርቶችን ሕዝቡ ያለመጠጣት ተአቅቦ እንዲደረግ እንቅስቃሴ ተጀመረ:: በሶሻል ሚድያዎች እና በስልክ መል ዕክቶች በሃገሪቱ በሰፊው...
View Articleየወርቅ ክምችት ያለበት ቦታ ለሼክ መሃመድ አል-አሙዲን ለሆነው ሜድሮክና የህወሃት ንብረት ለሆነው ኤፈርት በመሰጠቱ ቁጣ...
ብዙ የወርቅ ክምችት አለበት በተባለው አኮቴ ተጨማሪ መሬት ንብረትነቱ ለሼክ መሃመድ አል-አሙዲን ለሆነው ሜድሮክና የህወሃት ንብረት ለሆነው ኤፈርት መሰጠቱ ህዝባዊ ቁጣ ቀስቅሷል። ሚድሮክ ኩባንያ በሻኪሶ ለገደምቢ ከ20 አመታት በላይ የወርቅ ማዕድን ቢያወጣም የአካባቢው ህብረተሰብ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ አለመሆኑ ቁጭት...
View Articleበደቡብ አፍሪካ አንድ ኢትዮጵያዊ በዘራፊዎች ተገደለ
በደቡብ አፍሪካ ቢያንስ በአንድ ቀን ዉስጥ አንድ ወይም ሁለት ወገኖቻችን በዘራፊዎች ወይም እርስ በእርስ በሚነሳ ጸብ ወይም ተንኮል ሳይገደል አይዉልም። ባለፈዉ ሳምንት እጅግ አሳዛኝ የሆነዉ ክስተት ቴምቢሳ ላይ የተፈጸመ ሲሆን ይህዉም የአጎቱን ልጅ ሰርግ ሰርጎ ነገ ሰርጉ ላይ መገኘት ሲኖርበት ዛሬ የተገደለዉ አነሞ...
View Articleአንድ የመተማ ነዋሪ 6 የወያኔ ወታደሮችን ረሽኖ በመጨረሻ እራሱን በክብር አሰናበተ
ባሳለፍነው ሳምንት በመተማ ወረዳ ውስጥ ከቅማንት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለአማራ መብት ሲቆረቆር የነበረን ወጣት ለማፈን በአካባቢው የነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባሎች ወደ ልጁ ቤት ይሄዳሉ። ልጁ እጁን አልሰጠም ተኩስ ገጠማቸው ። እናም 6 ወታደሮችን ገደለ ። በመጨረሻም በእራሱ መሳሪያ እራሱን አጠፋ። አካባቢው ላይ...
View Articleበአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
በአቃቤ ህግ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን 9 ጦማሪያን፣ በቀረበባቸው አቤቱታ ላይ ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤቱ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ቀደም ሲል አቃቤ ህግ፣ ለከፍተኛው ፍ/ቤት በተከሳሾቹ ላይ ያቀረባቸው ማስረጃዎች በአግባቡ ታይተው አልተመዘኑልኝም በሚል የጠቅላይ ፍ/ቤቱ እንደገና እንዲመለከትለት አቤቱታውን ማቅረቡ ይታወሳል፡፡...
View Articleኦህዴድ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነው::
በኦሮሚያ የአምባገነኑ የህዋሀት መንግስት ተላላኪ ሆኖ የግፍ ስርዐቱን እያስቀጠለ የሚገኘው ኦህዴድ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነው፡፡ የድርጅቱ ባለስልጣናትም ከዛሬ ነገ ተነሳን፣ ወደ እስር ቤት ተወረወርን እንዲሁም ለስደት ልንገፋ ይሆን? ጭንቀት ላይ ናቸው፡፡ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ እንደማይወክል፣ የህዋሀት ተላላኪ ለመሆኑ...
View Articleአሳዛኝ ዜና ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፡7የቤተሰብ አባላት በዘራቸው ምክንያት በስራ አስፈጻው ትህዛዝ ተፈናቀሉ!!
በቂርቆስ ከተማ 7 የቤተሰብ አባላት የአማራ ብሔር ናችው በማለት በዘራቸው ምክንያት በክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ትህዛዝ ከየካቲት16/2007 ጀምሮ ከቤታቸው እንደተፈናቀሉና ኦሬጅና ማስረጃቸውን በማጥፋት የሀሰት ሰነድ ብማዘጋጅት ከተጠያቁነት ነጻ ለመሆን በሀሰት እንደተወነጀሉና ተደጋጋሚ የማስፈራሪያ...
View Article“እናት ከ3 ቀን በኋላ በቤቷ ሞታ ተገኘች፣ህፃን ልጇ ግን የቡና ዱቄት እየተመገበ በህይወት መገኘቱ ብዙዎችን አስገርሟል”
እናት የልጇን ሁለተኛ አመት የልደት ቀን ልታከብር ሽር እንጉድ በምትልበት ወቅት፣ አገር ሰላም ሰፈር አማን ብላ ለእዚህ ለአንድ ፍሬ ልጇ እና ለእሷ የልደት ማክበሪያ ልብስ ገዛዝታ ጥር 8ቀን አመሻሽ ለይ ልጇን አዝላ ጀሞ ኮንደሚኒየም በሚገኘው የመኖሪያ ቤቷ እንደገባች ሰማን። ነገር ግን ጥር 9/2008 ዓ/ም የእዚች...
View Articleየህወሀት የትግራይ ሪፐብሊክ ምስረታ የመጨረሻ ምእራፍ ላይ ደረሰ
አሁን የኢህአዴግ አገዛዝ በሀይልም ቢሆን ተገድዶ ሊወርድ እንደሚገባው መገንዘብ ካልቻልን ከገባንበት ረጀም ሰመመን ልጆቻችን ” በድሮው ጊዜ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ነበረች……” የሚል የታሪክ መጽሀፍ እያነበቡ እንነቃለን። ጀግናው የሀገሬ ህዝብ ሆይ እያንዳንዳችን በየአለን ሀቅም የምንችለውን ያህል የሀገራችንን ህልውና...
View Articleየደብረ ወርቅ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን የስራ ማቆም አድማ አደረጉ
•‹‹የትምህርት ጥራት ይጠበቅ!›› ተማሪዎች በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የደብረ ወርቅ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ምንጮቹ ዛሬ ጥር 30/2008 ዓ.ም እንደገለጹት በትምህርት ቤቱ የሰሚስተሩን አጋማሽ ረፍት ጨርሰው ተማሪዎች...
View Articleበጉጂ ዞን ህዝቡ “በቃኝ”በማለት ትግሉን እንደቀጠለ ነው
ኢሳት ዜና :- ከፍተኛ የፌደራል ፖሊስ አባላት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አካባቢውን ተቆጣጥረውታል፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችና አዛውንቶች ታስረዋል። ይሁን እንጅ “ህዝቡ የጎበዝ አለቃ መርጦ ትግሉን በጥንቃቄ እና በወኔ እያካሄደ ነው። ትግሉ መቆሚያ የለውም” በማለት በተቃውሞው ላይ የሚሳተፉ አንድ ግለሰብ ለኢሳት...
View Articleየጋምቤላ ልዩ አይል ትጥቅ እንዲፈታ ተደረገ
የጋምቤላ ክልል ልዩ ኃይል ትጥቅ ፈትቶ ወደ ሥልጠና እንዲገባ መደረጉን ያነጋገርናቸው የአካባቢው ነዋሪዎችና አንድ የወረዳ ምክር ቤት አባል አረጋግጠውልናል፡፡ ከአንድ ሺህ አራት መቶ በላይ ናቸው የሚባሉት የልዩ ኃይሉ አባላት በክልልሉ ዋና ዋና በሚባሉት አኝዋክና ኝዌር ጎሣቸው ተከፋፍለው መጋጨታቸው የተገለፀ ሲሆን...
View Articleበስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሜቴ የሥርዓቱን የለየለት አምባገነንነትና ቀማኝነትን ተቃውሞ...
በርሃብ እየሞተ ታሞ ስለመዳን የሚያስብ የለም!!! የተሰጠ መግለጫ በርሃብ እየሞተ ታሞ ስለመዳን የሚያስብ የለም!!! የአዛኝ ቅቤ አንጓች! ለሕዝብ ደንታ ቢስ የሆነውና ኃላፊነት የማይሰማው አምባገነኑ የወያኔ/ኢህአዴግ አገዛዝ ጤናማውን የሕብረተሰብ ክፍል የመብት ጥያቄ ስላነሱ ብቻ በጥይት እየገደለ፣ እያቆሰለ፣አካለጎዶሎ...
View Articleወያኔ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን የፖሊስ ልብስ እያለበሰ በማሰማራት ላይ ነው።
ኢሳት ዜና :- በአገሪቱ በተለያዩ አቅጣጫዎች የሚካሄደውን ህዝባዊ እንቢተኝነት ተከትሎ የፖሊስ እጥረት በማጋጠሙ፣ መንግስት ስልጠናቸውን ያላጠናቀቁትን ከማሰልጠኛ በማውጣት ከማሰማራት በተጨምሪ፣ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን የፖሊስ ልብስ እያለበሰ በማሰማራት ላይ ነው። አብዛኛው የፌደራል ፖሊስ አባላት በኦሮምያ የተሰማሩ...
View Articleህገ-መንግስቱ እንዲሻሻል በተደጋጋሚ የሚጠቅሱ በመሆኑ፣ ምክር ቤቱ ሶስት ዳኞችን አሰናበተ
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ እንዲሰናበቱ ያደረጋቸው ዳኞች የህግ ጥሰት በመፈጸምና ለህገመንግስቱ ታማኝ ባለመሆን በፈፀሙት የስነ- ምግባር ጉድለት ነው። ምክር ቤቱ እንዲሰናበቱ ያደረገው በዛሬው እለት ከዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የቀረበለትን ማስረጃ መሰረት በማድረግ ነው። ከዳኝነት ስራቸው እንዲሰናበቱ ምክር ቤቱ...
View Articleበኢትዮጵያ የጸጥታ ሁኔታ አላስተማመነም የዕርዳታ ሠራተኞች ወደ መስክ እንዳይወጡ ተከለከሉ
በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታና ደኅንነት ሁኔታ አስተማማኝ ሁኔታ ላይ አለመሆኑ ተነገረ፡፡ የዕርዳታ ድርጅት ሠራተኞች ወደ መስክ የሚያደርጉት የሥራ ጉብኝት ተከለከለ፤ የፕሮጀክት ሥራዎች ሊደናቀፉ እንደሚችሉ ተገምቷል፡፡ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ያለው የጸጥታ ሁኔታ አስቸጋሪ ደረጃ ላይ በመድረሱ ኢህአዴግ የዕርዳታ ድርጅት...
View Article