ባሳለፍነው ሳምንት በመተማ ወረዳ ውስጥ ከቅማንት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለአማራ መብት ሲቆረቆር የነበረን ወጣት ለማፈን በአካባቢው የነበሩ የመከላከያ ሰራዊት አባሎች ወደ ልጁ ቤት ይሄዳሉ። ልጁ እጁን አልሰጠም ተኩስ ገጠማቸው ። እናም 6 ወታደሮችን ገደለ ። በመጨረሻም በእራሱ መሳሪያ እራሱን አጠፋ። አካባቢው ላይ ለአማራነት የሚቆረቆሩ የተወሰኑ ወገኖቻችን ታስረዋል። እስረኞች ከአካባቢው ወጥተው ወደ ሌላ ቦታ እንዳይወሰዱ የታጠቁ […]
