ኢሳት ዜና :- ከፍተኛ የፌደራል ፖሊስ አባላት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አካባቢውን ተቆጣጥረውታል፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችና አዛውንቶች ታስረዋል። ይሁን እንጅ “ህዝቡ የጎበዝ አለቃ መርጦ ትግሉን በጥንቃቄ እና በወኔ እያካሄደ ነው። ትግሉ መቆሚያ የለውም” በማለት በተቃውሞው ላይ የሚሳተፉ አንድ ግለሰብ ለኢሳት ተናግረዋል። የጉጂ ህዝብ ጥያቄ የመልካም አስተዳደር፣ የፍትና የኢኮኖሚ ነው የሚሉት ግለሰቡ፣ ባለፉት አመታት ችግሮቻቸው እንደሚፈቱ በርካታ […]
