ኢሳት ዜና :- በአገሪቱ በተለያዩ አቅጣጫዎች የሚካሄደውን ህዝባዊ እንቢተኝነት ተከትሎ የፖሊስ እጥረት በማጋጠሙ፣ መንግስት ስልጠናቸውን ያላጠናቀቁትን ከማሰልጠኛ በማውጣት ከማሰማራት በተጨምሪ፣ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን የፖሊስ ልብስ እያለበሰ በማሰማራት ላይ ነው። አብዛኛው የፌደራል ፖሊስ አባላት በኦሮምያ የተሰማሩ ሲሆን፣ በጋምቤላ እና በአማራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የፖሊስ አባላትም ተሰማርተዋል። በክልሎች የሚታየው ግጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ፣ መንግስት የመከላከያ […]
