የአሜሪካ ድምፅና የዶቼቬሌ አማርኛ ራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ የቁጫ ሕዝብ የራሱን ማንነት የመወሰንጉዳይ አስመልክቶ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡ ሰዎች መታሰራቸው ዜና በቅርቡ ተዘግቦ ሰምተናል። 40የሚሆኑ የአካባቢ ሽማገሌዎች እነዚህ የተሳሩ ሰዎችን ለማስፈታት አዲስ አባባ ድረሰ መምጣታቸውንምተዘግቧል። የቮይስ ኦፍ አሜሪካ ባልደረባ ጋዘጤኛ ሰሎሞን ክፍሌ ባመዛኙ በማንነት ዙርያና ሳቢያየተነሳውን ውዝግብ ርእሰ ጉዳይ ላይ የሽማገሌዎች ወኪል ከተባሉት ጋርም ቃለ ምልልስአስደምጦናል።ቁጫ በደበቡ […]
