Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

በደብረ ታቦር አካባቢ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ተከስቶዋል።

$
0
0
የደብረ ታቦር ሆስፒታል በበሽተኞች የተጥለቀለቀ ሲሆን የበሽተኞቹ ቁጥር ከአቅም በላይ በመሆኑ ብሎክ 12 በሚባለው ቦታ ላይ ድንኳን ተጥሎ በሽተኞቹን በመቀበል ላይ ሲሆኑ በሽታው በትንፋሽና በንክኪ ይተላለፋል የሚል መረጃ ከሆስፒታሉ ሰራተኞች ለመስማት ተችሎዋል። ሆስፒታሉም ሌሎችን ህመምተኞች መቀበል ከአቅሙ በላይ በመሆኑ ግቢ ውስጥ እንዳይገቡ ከልክሎዋል። በበሽታው እስከ አሁን ሁለት እህትማማቾች እንደሞቱ ታውቆዋል።የሟቾቹን አስክሬን ለመውሰድ ለጠየቁ ቤተሰቦች አንሰጥም […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles