Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሞላ አስገዶም ወደ ኢትዮጵያ የመግባታቸው ጉዳይ

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በዛሬው ቆይታቸው፥ ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሞላ አስገዶም ከድተው ወደ ኢትትዮጵያ በመግባታቸው በእንቅስቃሴው ላይ ያደረሰው ጉዳት እንደሌለ ይናገራሉ። ድርጅታቸው ከኤርትራ መንግሥት ተጠግቷል በሚል ከኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስፈልገውን ድጋፍ ተነፍጓል ለሚሉ ወገኖችም መልስ አላቸው። ዶክተር ብርሃኑ ነጋን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ላይ ውሣኔ እንዲሰጠን ለፌደራል መንግሥት ባስገባነው ጥያቄ ምክንያት ዛቻና ወከባ...

    በወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ላይ ውሣኔ እንዲሰጠን ለፌደራል መንግሥት ባስገባነው ጥያቄ ምክንያት ዛቻና ወከባ እየደረሰብን ነው ያሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ስሞታ እያሰሙ ነው። በምዕራባዊ ትግራይ ዞባ በቃስታ ሁመራ ወረዳ ውስጥ በምትገኘውና ከሱዳን ጋር በምትዋሰነው ማይ ካድራ ቀበሌ ውስጥ ያሉ ነዋሪዎች ፖሊስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በህወሓቶችና በብአዴኖች መካከል የተካረረ ፍጥጫና ንትርክ ተከስቶ የነበረ መሆኑም ተደርሶበታል፡፡

በጎንደር ከተማ ጎሃ ሆቴል ውስጥ ከጥር 28 እስከ የካቲት 1 2008 ዓ.ም በድብቅ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የተገኙት የህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት አባይ ፀሐዬ፣ ስብሃት ነጋ፣ ደብረ ፂዮን ገ/ሚካኤል፣ አባይ ወልዱ እና የትግራይ ክልል አስተዳደርና ፀጥታ ሹም ናቸው፡፡ ገዱ አንዳርጋቸው፣ አለምነው መኮንን እና መኳንንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎንደር‬ ከተማ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ አባላት በገፍ እየከዱ ነው፡፡

በጎንደር ከተማና አካባቢው የጦር ካምፕ መስርተውም ሆነ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ አገዛዙን ሲያገለግሉ የቆዩ የፌደራል ፖሊስ አባላት በከፍተኛ ሁኔታ ከነትጥቃቸው በመሰወር ላይ ናቸው፡፡ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ30 በላይ ፌደራል ፖሊሶች ከነትጥቃቸው ስርዓቱን በመቃወም ከየካምፓቸውና በውሎ ጠፍተዋል፡፡ የህወሓት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለሐሙሱ ምርጫ የሚጠበቁት ዕጩ ታሰሩ

በኡጋንዳ በሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዩዌሪ ሙሴቪኒን ይቀናቀናሉ ተብለው ግምት የተሰጣቸው ፖለቲከኛ ከሰዓታት በፊት በካምፓላ ፖሊስ ታስረዋል ።ምርጫው የሚከናወነው የፊታችን ሐሙስ ነው ። ዶክተር ኪዛ ቢሲጌ ከዚህ ቀደም ብዛት ባላቸው አጋጣሚዎች እየታሰሩ ቢፈቱም የአሁኑ ምርጫው ወደ ድምፅ መስጠት ሊሸጋገር ቀናቶች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ ሀብታሙ አያሌው እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም ማ/ቤት ሊለቃቸው አልቻለም

*‹‹ትዕዛዙ ግልጽ አልሆነልንም›› ማ/ቤት *‹‹ይሄ የፍ/ቤቱን ትዕዛዝና ህገ-መንግስቱን አለማክበር ነው›› ዳኛ ዳኜ መላኩ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ነጻ እንደሆኑ ተበይኖ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ከተሰጠላቸው ሰባት ወራት ያስቆጠሩትና አሁንም በእስር ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምዕራብ አርሲ የፌደራል ፖሊሶች ሬሳ አደባባይ ላይ ተጎተተ | 8 ወታደሮች ተገድለዋል ተብሏል

ባለፈው አርብ በም ዕራብ አርሲ በአንድ የሰርግ ስነ ስርዓት ላይ የፌደራል ፖሊሶች ንጹሃን ዜጎችን ከገደሉ በኋላ በተነሳ የሕዝብ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሎ በዛሬው ዕለት 8 የፌደራል ፖሊሶች መገደላቸው ተሰማ:: ይህ የሟች ወታደሮች ቁጥር ሊጨምር ይችላል እየተባለም ነው:: ፖሊሶቹ ለተቃውሞ በወጡ የአካባቢው ነዋሪዎች ላይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በፀገዴ ህወሓት ድባቅ የተመታችበት መድረክ ሁናለች።

ሰሞኑን በወልቃይት ጉዳይ ለመነጋገር የህወሓት ሊቀ መንበርና የትግራይ ኣስተዳዳሪ ኣቶ ኣባይ ወልዱና የብኣዴን ምክትል ሊቀመንበርና የኣማራ ክልል ኣስተዳዳሪ ኣቶ ደጉ ኣንዳርጋቸው በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ፍጥጫ የተሞላበት ውይይት እንዳካሄዱ እየተገለፀ ነው። በወልቃይት ጉዳይ ወደ ከረረ ፍትግያ የገቡት ሁለቱ መሪዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ተገኔ ጌታነህ በገዛ ፈቃዳቸው ሥራቸውን ለቀቁ::

ፎርቹን ጋዜጣ እንዳስነበበን በ2001 በሟች መለስ ዜናዊ የተሾሙት አቶ ተገኔ በጤና እክል ምክንያት ሥራቸውን ሊለቁ መወሰናቸውን ገለጹ ቢባልም በመልካም አስተዳደር ላይ የተንሰራፋው ችግር አለመፈታት ከውሳኔ አንዳደረሳችው ጉዳዩን በቅርብተ የሚያውቁ ገልጸዋል:: ሥራቸውን የለቀቁት የጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት አቶ ተገኔ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኖርዌይ ኤምባሲ ዜጎቹ ወደ ኦሮሚያ በሚያደርጉት ጉዞ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ

መቀመጫውን በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከተማ ያደረገው የኖርዌይ ኤምባሲ ዜጎቹ ወደ ኦሮሚያ ክልል በሚያደርጉት ጉዞ ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄን እንዲያደርጉ ማክሰኞ አሳሰበ። በክልሉ በምዕራብ አርሲ ዞን አካባቢ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎች ማሳሰቢያን ያሰራጨው ኤምባሲው የጸጥታ ስጋት በአዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ የኦሮሚያ ከተሞች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በምዕራብ አርሲ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ወደ ሌሎች አጎራባች አካባቢዎች ተዛምቶ ከፍተኛ ግጭት ተካሄደ

በምዕራብ አርሲ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ወደ ሌሎች አጎራባች ቀበሌዎች መዛመቱንና በአካባቢው ከፍተኛ ግጭት በመካሄድ ላይ መሆኑን እማኞችን ዋቢ በማድረግ አዲስ ስታንዳርድ መጽሄት ማክሰኞ ዘግቧል። ይኸው ተቃውሞ በሻላ፣ ሲራሮ፣ አጄና፣ ሻሸመኔ ከተማ ተዛምቶ የሚገኝ ሲሆን፣ የፀጥታ ሃይሎችም ከነዋሪዎች ጋር ግብግብ ውስጥ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

የሰማያዊ እና የመድረክ ፓርቲዎች አመራሮች ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ተናግረዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች የሆኑት ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፣ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት እና ዶ/ር መረራ ጉዲና ከስዊድን ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ልዑክ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደብረ ታቦር አካባቢ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ተከስቶዋል።

የደብረ ታቦር ሆስፒታል በበሽተኞች የተጥለቀለቀ ሲሆን የበሽተኞቹ ቁጥር ከአቅም በላይ በመሆኑ ብሎክ 12 በሚባለው ቦታ ላይ ድንኳን ተጥሎ በሽተኞቹን በመቀበል ላይ ሲሆኑ በሽታው በትንፋሽና በንክኪ ይተላለፋል የሚል መረጃ ከሆስፒታሉ ሰራተኞች ለመስማት ተችሎዋል። ሆስፒታሉም ሌሎችን ህመምተኞች መቀበል ከአቅሙ በላይ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

‎የህወሓትን‬ አገዛዝ በመቃወም ኤም.አይ-35 ሄሊኮፕተር ይዘው ከሀገር የወጡት እነ ሳሙኤል ግደይ የሞትና የእድሜ ልክ...

ሳሙኤል ግደይ፣ ፀጋ ዘአብ ግደይ እና ቢልልኝ መኮንን የህወሓትን አገዛዝ በመቃወም ኤም.አይ-35 ተዋጊ ሄሊኮፕተር በማብረር ከምስራቅ አየር ምድብ ድሬዳዋ በውሎ የጠፉት በ2007 ዓ.ም ሲሆን የህወሓት አገዛዝ የጦር ፍርድ ቤት የካቲት 4 2008 ዓ.ም በሌሉበት በሞትና እድሜ ልክ እስራት ቀጥቷቸዋል፡፡ የሄሊኮፕተሯ ዋና...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በቅርቡ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ የተሰጡት ሴሮፍታ እና ጎፈር የመንግስት እርሻዎች በህዝቡ በተወሰደባቸው እርምጃ...

በቅርቡ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ የተሰጡት ሴሮፍታ እና ጎፈር የመንግስት እርሻዎች በህዝቡ በተወሰደባቸው እርምጃ በእሳት ጋይተዋል። እርምጃውን የወሰዱት ከዋቤ-ኤዶ ከተሞች በነቂስ ወደ ስፍራው የተመሙ ህዝባዊ ታጋዮች ናቸው። ይህ መሬት እትብቱ ከተቀበረበት የኣካባቢው ነዋሪ ህዝብ በሃይል ተነጥቆ የመንግስት ንብረት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አባይ ወልዱ አቦይ ጸሃየ ሰብሃት ነጋ አንዶም ገብረሰላሴ ፡ በዚህ ሰአት መቀሌ ውስጥ ሰብሰባ ይዘዋል

ነገሩን ለመከታተል ጥረት እያድረኩ ነው እንደሰማውት ከሆነ ከሱዳን ባለሰልጣናትም ተገኝተዋል ሰብሰባው ውሰጥ ተጋብዘዋል ፡፡ ይህ ጉዳይ ብዙ ነገሮችን እንድጠይቅ አድርጎኛል ፡ አንደኛው የሱዳን እና ትግራይ የወደፊት ውህደት መሰምር ዝርጋታ ሌላው ጉዳይ በሁመራ በኩል ሁመራን አሳልፎ ላለመሰጠት የሁለቱም ሃገሮች የጎንዮሸ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና ወደ ጎንደር እና አምቦ የሚያደርሱ በርካታ መንገዶች በሰልፈኞች ተዘጋግተዋል::

እየተጋጋለ የመጣዉ የኦሮሚያ ክልል ህዝብ አመፅ ወደ መንገዶች መዘጋጋት ተሸጋግሯል በዚህ ተቃዉሞ አሁንም በርካታ አንድን ከተማ ከአንድ ከተማ የሚያገናኙ መንገዶችን በመዝጋት የቀጠሉ ሲሆን በደረሰን መረጃ መሰረት ወደ ጉንደር እና አምቦ የሚያደርሱ መንገዶች ሙሉ በሙሉ ተዘግተዋል:: ሰልፈኞች በፌደራል ፓሊስ ወታደሮች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በትግራይ ክልልና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው።

ድርቁ ለመከላከል ተብሎ እየመጣ ያለው የእርዳታ እህልና እርዳታ ጠባቂ ህዝብ ቁጥር ስለማይመጣጠን፣ የመጣው እርዳታ ከከፍተኛ ባለ ስልጣናት እስከ የቀበሌ ካድሬዎች እየዘረፉትና ኢ_ፍትሓዊ በሆነ መንገድ ስለሚከፋፈል እርዳታው የህዝቡና እንስሳቱ ሂወት ከሞት ሊታደግለት ኣልቻለም። በሰው ሂወት እየደረሰ ያለው ኣደጋ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የትግራዩ አስተዳደር አባይ ወልዱ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን እና የወያኔ ባለስልጣናት ተብዬዎች በማንኛዉም ወቅት እና...

የትግራዩ ነጻ አዉጭ ቡድንን በቁንጮነት እየመሩ መላዉ ኢትዮጵያዊያንን በነጻነት ጥማት ወጥረዉ ሁለት አስርት አመመታትን የዘለቁት ወንጀለኞች በተለይም የብሔራዊ መረጃ ከፍተኛ አመራሮች እርምጃ እየተወሰደባቸዉ ሲሆን በተጨማሪ የትግራዩ አስተዳደር አባይ ወልዱ ላይ የግድያ ሙከራ መደረጉን እና የወያኔ ባለስልጣናት ተብዬዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምቦ እስር ቤት ተቃጠለ |ከተማዋ በጥይት ድምጽ ተወጥራለች

በአምቦ ከፍተኛው ተቃውሞ በቀጠለበት በዚህ ወቅት በከተማዋ የሚገኘው እስር ቤት በ እሳት እየነደደ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: በተለምዶው ቀበሌ 06 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው ይኸው የፖለቲካ እስረኞች ማሰቃያ እስር ቤት ውስጥ ከኦሮሞ ሕዝብ ንቅናቄ ጋር በተያያዘ የታሰሩ በርካታ ወገኖች እንደደሚገኙበት...

View Article
Browsing all 4543 articles
Browse latest View live