የመላዉ ኢትዮጵያ ህዝቦች ቀንደኛ ጠላት የሆነዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን በኦሮሞና በተለይም በአማራዉ ብሔረሰቦች መካከል የእርስ በእርስ ፍጅት ለመፍጠር በብርቱ እየሰራ ይገኛል ተስማምተዉና ተከባብረዉ በሚኖሩ በነዚሁ ብሔረሰቦች መካከል ጸብ ለመጫር በሚችልበት መልኩ እንዲሰራ ከልዩ መረጃ ቢሮ በህወሃት የዘርፍ ካድሬ አባላቶች አማካኝነት የለኦህዴድ በተሰጠ ትእዛዝ መሰረት አማራዉ ኦሮሞን ሊያጠፋ ነዉ ትጥቅ ይፍታ! ኦሮሞዉ አማራን ሊያጠፋ ነዉ […]
