የህወሓት አገዛዝ የሱዳኑን ድንበር ጉዳይ ሙሉ በሙሉ በጦር ኃይሉ ቁጥጥር ስር እንዲሆን አደረገ፡
የወሓት አገዛዝ የሱዳን መንግስት በሽፍትነት ዘመኑ ለዋለለት ውለታ ምላሽና ብረት ያነሱ የነፃነት ድርጅቶች ጠረፍ ለጠረፍ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመግታቱ ረገድ የሚደረግለትን ትብብር ለማፅናት ከሁመራ እስከ ቤንሻንጉል ጉሙዝ 1600 ኪሎ ሜትር ርዘማኔ ያለው፣ 30 ኪሎ ሜትር ደግሞ ወደ ውስጥ የሚገባ ሰፊና ለም መሬት...
View Articleመሬቱ የእኛ የኦሮሞዎች ከሆነ መሬታችን ለቀዉ መዉጣት ያለባቸዉ ኦህዴድና ህወሃት ናቸዉ የብሔር ጠላት የለንም!
የመላዉ ኢትዮጵያ ህዝቦች ቀንደኛ ጠላት የሆነዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን በኦሮሞና በተለይም በአማራዉ ብሔረሰቦች መካከል የእርስ በእርስ ፍጅት ለመፍጠር በብርቱ እየሰራ ይገኛል ተስማምተዉና ተከባብረዉ በሚኖሩ በነዚሁ ብሔረሰቦች መካከል ጸብ ለመጫር በሚችልበት መልኩ እንዲሰራ ከልዩ መረጃ ቢሮ በህወሃት የዘርፍ ካድሬ...
View Articleየ24ኛ ክፍለ ጦር አባላት በገፍ እየከዱ መሆናቸው ታወቀ፡፡
በሰሜን ምዕራብ የኢትዮጵያ ክፍል በሚንቀሳቀሱ የታጠቁ የነፃነት ድርጅቶች ለረጅም ዓመታት የዘለቀ የሽምቅ ውጊያ ጥቃት ሲደርስበት፣ እስከ ሬጅመንት ድረስ እየተደመሰሰ ሲፈርስና እንደገና በሰው ኃይልና በጦር መሳሪያ በተደጋጋሚ ሲገነባ የኖረው 24ኛ ክፍለ ጦር አባላት በውጊያ በእጅጉ ተሰላችተውና በስርዓቱ ተስፋ ቆርጠው...
View Articleየፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በአዲስ አበባ ስብሰባ አካሄዱ፡፡ ስብሰባው ያለምንም ውጤት በግጭት ተቋጭቷል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አዛዦች በአዲስ አበባ ከየካቲት 9 እስከ 12 2008 ዓ.ም የተሰበሰቡ ሲሆን የመልካም አስተዳደር ችግር፣ የፀጥታ ሁኔታ እና የአባላት መክዳት እያነሱ ከተወያዩባቸው አጀንዳዎች መካከል ዋነኞቹ ናቸው፡፡ በስብሰባው ላይ የአማራና የኦሮሞ ተወላጅ አዛዦች “እኛ ከእናንተ የተሻለ የትምህርት ደረጃና...
View Articleየኦፌኮ የአዲስ አበባ ቢሮ በወታደሮች ተወረረ -መረራ ጉዲና ቢሮ አልነበሩም
በዛሬው የክብ ጠረጴዛ ውሎዋ ሚሚ ስብሐቱ በኦሮሚያ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ተቃውሞ በገንዘብና በቁሳቁስ በውጪ የሚገኙ ኃይሎች እንደሚረዱ ይህንን እርዳታም በአገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል የተመዘገቡ ፓርቲዎች ህጋዊነታቸውን ከለላ በማድረግ ገንዘቡንና ቁሳቁሱን እንደሚያከፋፍሉ ገልፃ ነበር ። ከነበረኝ ልምድ...
View Articleየአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጎንደር ውስጥ በህወሓት ከአቅሙ በላይ የታጠቀ ጥምር ኃይል ላይ ጥቃት ፈፅሞ ከባድ ጉዳት...
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት በጎንደር ታች አርማጭሆ ሳንጃ ዶጋው የተባለ ቦታ ውስጥ ይንቀሳቀስ በነበረው እና ከመከላከያ፣ ከልዩ ኃይል፣ ከፀረ-ሽምቅ እና ከሚሊሻ ጦር ተውጣጥቶ በልዩ ሁኔታ የተደራጀ የህወሓት ኃይል ላይ የካቲት 10 2008 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት በከፈተው...
View Articleኦሮሚያ የጦርነት ቀጠና ሆናለች::ለሕዝብ ሰላማዊ ተቃውሞ ከባባድ የጦር መሳሪያዎች በክልሉ ሰፍረዋል::
በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው የሕዝብ ጭቆና በቃኝ ንቅናቄ ዛሬ ከጠዋቱ ጀምሮ እስከ ምሽቱ ድረስ የቀጠለ ሲሆን ሕጻናት አዛውንት ወጣት ሳይለዩ የሚገድሉ እና የሚያፍሱ የአግኣዚ ሰው በላ ወታደሮች ጭፍጨፋቸውን ቀጥለዋል::ባልተተገበረ ሕገመንግስት ከለላነት አምባገነን ተግባራትን የሚፈጽመው የወያኔው ማፊያ ገዳይ...
View Articleበኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ አድማሱን በማስፋት ወደሌሎች አካባቢዎች እየተዛመተ ነው
ሰሞኑን በምሽራቅና ምዕራብ ሃረርጌ በሚገኙ የገጠር መንደሮች ዳግም የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በሳምንቱ መገባደጃ ወደ በርካታ አካባቢዎች በመዛመት ላይ መሆኑ ተገልጿል። በስፍራው በመካሄድ ላይ ያለን ግድያና እስራት ለማውገዝ አደባባይ በወጡ ነዋሪዎች ላይ እሁድና ሰኞ የጸጥታ ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ ቁጥሩ በአግባቡ ሊታወቅ...
View Articleየትግራይ ነጻ አወጭ ቡድን ላይ አስደንጋጭ የሆነ ዉድቀት ተከስቷል።
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዉስጥ የኢትዮጵያን ሰራዊት ይዘዉ ሲንቀሳቀሱ የነበሩት ሉተናንት ጄኔራል ዮሃንስ ገብረመስቀል ተስፋማርያም በመላዉ ሐገሪቱ ላይ የተነሳዉን ህዝባዊ አመጽና በጎንደር ዙሪያ የተቀሰቀሰዉን ጦርነት በተመለከተ ለከፍተኛ ወታደራዊ ምክክክር ተቀምጠዉ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ላይ የትግራይ ነጻ አወጭ...
View Articleየአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎቹና የኤምባሲው ሰራተኞች በአምቦና በሞጆ ሻሸማኔ በሚወስድ አካባቢዎች እንዳይጓዙ አሳሰበ
የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተገናኘ በኦሮሚያ ክልል ተባብሶ የቀጠለውን ተቃውሞ ተከትሎ መቀመጫውን በአዲስ አበባ ያደረገው የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎቹና የኤምባሲው ሰራተኞች በአምቦና በሞጆ ሻሸማኔ በሚወስድ አካባቢዎች እንዳይጓዙ አሳሰበ። በአካባቢው ያለው የጸጥታ ሁኔታ ለደህንነት ስጋት እየሆነ በመምጣቱ ኤምባሲው...
View Articleየወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጠያቂ ኮሚቴ አባል ያስቆጣቸው ህብረተሰብ ፖሊስ ጣቢያውን ከበቡት
አቶ ባየው ካሴ የተባለ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጠያቂ ኮሚቴ አባል ሲሆን ትላንት ከጎንደር ዳንሻ በሚጓዝበት ግዜ መንገድ (መከዞ ወንዝ) ላይ መኪናውን በማቆም እሱን ብቻ በማውረድ እንዲሁም ሞባይሉን፣መታወቂያውንና የ ኢ.ሰ.ሠ.መ.ኮ ካርዱን በመቀማት ዳንሻ በሚገኘው የሎዩ ሃይል ካምፕ አስገብተውት ውለዋል፡፡...
View Articleበትክል ድንጋይ የትምህርት ሃላፊዎች በተማሪዎች ተደበደቡ
(ከአከባቢው የደረሰን መልዕክት እንደወረደ) ቀደም ሲል ተነስቶ በነበረው የቅማንትን የማንነት ጥያቄ መሰረት በተነሳው ብጥብጥ የሰው ሂወትና ንብረት መጥፋቱ ይታወቃል ። ይህን ተከትሎም በብዙ ግጭቱ የተነሳባቸው ወረዳዎች ት/ ቤቶች ተዘግተው ቆይተዋል። አሁን ላይ ግጭቱ በርዱዋል በሚል ከጎንደር ት/ርት መምሪያ የተላኩ...
View Articleበቅማንት ሽፋን የተደራጅት ትግሬዎች በአስቸክዋይ ጎንደርን ለቀው እንዲወጡ የሰሜን ጎንደር ህዝብ አሳሰበ የማይወጡ ከሆነ...
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህወሀት በቅማንት ሽፋን ያደራጃቸው ትግሬዎች የጎንደርን መሬት ሙሉ ለሙሉ ወደ ትግራይ የማካለልና የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ህዝብን የማንነት ጥያቄ ለመቀልበስ ዓለማ አንግበው የጎንደርን ህዝብ ከፋፍሎ ለማዳከም እርስ በእርሱ እንዲተላለቅ ተንኮሎችን እየሸረቡ ለማጋጨት እየሰሩ መሆኑ...
View Articleሰበር ዜና ! ! የወልቃይት ጠገዴ ማንነት አጣሪ ኮሚቴዎች ከያሉበት ተለቅመዉ እንዲታሰሩ የወያኔ ብሔራዊ መረጃን ተንተርሶ...
የወልቃይት ህዝብ ሙሉ ለሙሉ በትግሬነቱ አምኖ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥትዋል! በማለት ሪፖርት ለብሔራዊ መረጃ ያቀረበዉ የትግራዩ መስተዳድር ደህንነት ክፍል… የህዝቦችን የእርስ በእርስ መጨራረስ በሚፈልጉ የአርበኞች ግንቦት 7 እና መሰል የአማራ ብሔረሰብ ተወላጆች ሴራ ምክንያት የተሰማሩ ቀንደኛ ተቀናቃኞች! ይላቸዋል…...
View Articleከ 1983 እስከ 2007 ዓ.ም በዐማራው ነገድ ላይ የደረሰ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ጥናት ውጤት ማጠቃለያ ዘገባ!...
ኢትዮጵያ አገራችን እያከተመ ባለው ምዕተ-ዓመት ሁለት የተለያዩ የማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፓለቲካዊ ለውጦችን አስተናግዳለች። የመጀመሪያው በ 1966 የፈነዳው አብዮትና ሶሻሊስታዊ እንቅስቃሴ ሲሆን፣ ሁለተኛው በክስተቱም ሆነ በውጤቱ እጅግ የተለየው ደግሞ ከ1983 ጀምሮ የተንሰራፋው የዘመነ መሳፍንት ተምሳሌት ወያኔ መራሹ...
View Articleዴቪድ ካሜሩን ወደ አዲስ አበባ ሊጓዙ ነው፣ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ ግፊት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዴቪድ ካሜሩን በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለመምከር በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ የሃገሪቱ ባለስልጣናት ረቡዕ ይፋ አድርጉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝትም ከሳምንት በፊት ዴቪድ ካሜሩን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈቱ ግፊትን እንዲያደርጉ የቀረበላቸውን ከ130ሺ በላይ ፊርትማዎች ተከትሎ...
View Article“ወያኔ በኤርትራ ምድር ጦርነት የሚከፍት ከሆነ ጦርነቱ በህውኃትና በዲማክራሲያዊ የኢትዮጵያ ነጻነት ኃይሎች መካከል...
ምንጮች እንዳሉት በተለያዩ የውስጥ ችግሮች ተወጥሮ የሚገኘው ኢህአዴግ በኤርትራ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው። በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች በአካባቢው በሚገኙ የመንግስት ወታደሮች ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ ቆይተዋል። በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶችም እነዚህን ነጻ አውጭዎች ለመቀላቀል...
View Articleየገዳ አባቶች በአንድነት ኦሮሚያ ላይ ህዝቡን እየጨፈጨፈ እየገደለ ላለው የህወሀት መንግስት ላይ መግለጫ ሰጠ።
ታላቅ ዜና የገዳ አባቶች በአንድነት ኦሮሚያ ላይ ህዝቡን እየጨፈጨፈ እየገደለ ላለው የህወሀት መንግስት ላይ መግለጫ ሰጠ። ህዝቡን እየገደለ መፍትሄ አመጣለው በማለት ችግሩን እየጨመረ እንዲሄድ እያደረገ እንዳለ አስታውቆዋል። አንድ የኦሮሞ ልጅ መግደል ማለት የወጣበትን ጎሳ በሙሉ ሆ ብሎ እንዲነሳ የሚያደርግ መሆኑን...
View Articleየአባይ ወልዱ በወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላይ የጦርነት ነጋሪት መጎሰም የህይወት ዋጋ ያስከፍላል! |ጎንደር ህብረት
ጎንደር ህብረት የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር ብሎ እራሱን የሚጠራዉ ድርጅት መሪ አቶ አባ ወልዱ እና የክልሉ የፀጥታና የአስተዳደር ኃላፊ አቶ ሐድስ ዘነበ ከዘራፊ ካድሬወቻቸው ጋር በመሰባሰብ፤ በወልቃይት፤ በጠገዴ እና በጠለምት ህዝብ ላይ የማያዳግም ጦርነት ለማካሄድ የጦር ነጋሪት እየደለቁ በማስፈራራት ላይ ይገኛሉ።...
View Articleበቃሊቲ የታሰሩት የፖለቲካ አመራሮች ለፍ/ቤት የሚያቀርቡት ማስረጃ እንዳይወጣ በማረሚያ ቤት አስተዳደር ተከለከሉ
*‹‹ኢህአዴግ፣ ደህንነት፣ ሰማያዊ ፓርቲ… የሚሉ ቃላትን አስወግዱ ተብለናል›› እነ አብርሃ ደስታ *አቶ ሀብታሙ አያሌው 8 ገጽ ያለው የሰነድ አስተያየቱን ለፍ/ቤት አቅርቧል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠይቆባቸው ጉዳያቸውን ጠ/ፍ/ቤት ከቃሊቲ እስር ቤት እየተመላለሱ እየተከታተሉ የሚገኙት...
View Article