አቶ ባየው ካሴ የተባለ የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት ጠያቂ ኮሚቴ አባል ሲሆን ትላንት ከጎንደር ዳንሻ በሚጓዝበት ግዜ መንገድ (መከዞ ወንዝ) ላይ መኪናውን በማቆም እሱን ብቻ በማውረድ እንዲሁም ሞባይሉን፣መታወቂያውንና የ ኢ.ሰ.ሠ.መ.ኮ ካርዱን በመቀማት ዳንሻ በሚገኘው የሎዩ ሃይል ካምፕ አስገብተውት ውለዋል፡፡ ሌሊት አፍነው ሊወስዱት እንደሆነ የአከባቢው ህዝብ ከሰማ በኃላ ሰልፍ በማድረግ ወደ ከተማው ፖሊስ ጣቢያ እንዲገባና በዛሬው […]
