ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህወሀት በቅማንት ሽፋን ያደራጃቸው ትግሬዎች የጎንደርን መሬት ሙሉ ለሙሉ ወደ ትግራይ የማካለልና የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ህዝብን የማንነት ጥያቄ ለመቀልበስ ዓለማ አንግበው የጎንደርን ህዝብ ከፋፍሎ ለማዳከም እርስ በእርሱ እንዲተላለቅ ተንኮሎችን እየሸረቡ ለማጋጨት እየሰሩ መሆኑ ይታወቃል፣ከዚህም አልፈው እስከ ማዕከላዊ መንግስት ድረስ በተዘረጋው የተንኮል መረባቸው ዞን እስከ መመስረት ድረስ ለመሄድ ጥረት አድርገዋል።የጎንደር ህዝብ […]
