Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ “አጼ ምኒልክን ለሸዋ እንጂ ለኢትዮጵያ አልቆሙም ነበር” በሚል በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሕዝብ አስተያየት ይፈለጋል

$
0
0
መምህር ገብረኪዳን ደስታ በትግርኛ በጻፉት ባለ533 ገጽ መጽሐፍ የአጼ ዮሐንስን ታሪክ ከፍ አድርገው፤ የአጼ ምኒልክን ታሪክ በሚያንኳስ መልኩ ማቅረባቸውን በርከት ያሉ ታዛቢዎች እየተቃወሙ መሆኑን ለዘ-ሐበሻ እየገለጹ ነው። መምህሩ በቪኦኤ ላይ ቀርበው በድፍረት ወይም እኔ የማውቀውን ታሪክ ነው የምጽፈው በሚል “ምኒልክ የሸዋ እንጂ የኢትዮጵያ አመለካከት አልነበራቸውም” እንዲሁም ‘ምኒልክ ሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል ሃገሩ አድርጎ አይመለከትም ነበር’ ሲሉ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543