የግብፅ የጸጥታ ሃይሎች የሙርሲ ደጋፊዎች ለተቃውሞ ከተቆጣጠሩት ስፍራ ለማስለቀቅ እርምጃ እየወሰዱ ነው፡፡ የሟቾች ቁጥር አካራከሪ ቢሆንም በርካታ ሰዎች ሞሞታቸው እየወጡ ያሉ ዘገባዎች እየገለፁ ነው፡፡ ይህን ተከትሎ ግዚያዊ ፕሬዚዳንቱ አስቸኳይ አዋጅ ደንግገዋል፡፡ የግብፅ የፀጥታ ሃይሎች የቀድሞ የግብፅ ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ሙርሲ ደጋፊዎች የተቆጣጠሩት ስፍራ ለማስለቀቀ በወሰዱት እርምጃ ሰዎችን ሞሞታቸው ተከትሎ ግዚያዊ ፕሬዚዳንቱ አስቸኳይ አዋጅ ደንግገዋል፡፡ አዋጁ ከምሽቱ አንድ […]
