ታንዛኒያ ኢትዮጵያዊያን “ማፊያዊችን”በቁጥጥር ስር አደረግሁ አለች በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ምድረ አውሮፓ በተለይ ደግሞ ወደ እንግሊዝ የመሰደድ ህልማቸውን ለማሳካት በጉዞ ላይ ያሉ እና በፈረንሳይ መዲና አቅራቢያ ጢሻዎች ውስጥ እጅግ ዘግናኝ በሆነ የስነልቦና እና አካላዊ ችግሮች ውስጥ የወደቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ አትዮጵያዊኖች ጊዜያዊ መጠለያ ጎጆዎቻቸው በፈረንሳይ የአድማ በታኝ እና አፈራሽ ግበረሃይሎች ባለፈው ሰኞ አለት በአሳት አንዲጋዪ እና በቡልደዘሮች […]
