ቁርጠኝነት የታየበት የታክሲ ሹፌሮች ተቃውሞ ዛሬም እንደቀጠለ ነው!
የአዲስ አበባ ጎዳናወች ዛሬም በጸጥታ ተውጠዋል። የለውጥ ቁርጠኝነትና ጠንካራ የአብሮነት ስሜት ግሩም ህብረትን የፈጠሩበት፡ የታክሲ ሾፌሮች ለወንበዴወች እንግርገሪያ ና ዛቻ ጆሮ የለንም ያሉበት፡ አይደለም በንብረታችን ማዘዝ በሀገራችን የስልጣን ባለቤትነታችንን እናውጃለን! ሀገራችን የዞአጎችዋ ትሆናለች ሲሉ የተደመጡበት...
View Articleሰበር ዜና ! ! በዲስ አበባ ከተማ የተነሳዉን የታክሲ ሾፌሮች የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ወርቅነህ...
የመከላከያ ሚኒስቴር ሽሞችን በተለይም ሲራጅ ፈጀታን ( Minister of Finance and Economic Development) የገቢዎች ሚኒስቴር ሶፊያን አህመድን ጨምሮ ምክር ላይ የሚገኘዉ የትራንስፖርት ሚኒስቴሩ ከፖሊስ ሰራዊቱና ከመከላከያዉ ጋር በጥብቅ እየተነጋገረ ሲሆን የፖሊስ ተሽከርካሪዎች ባሶችን ጨምሮ፡...
View Articleየቀድሞው የትህዴን ሊቀ መንበር ሞላ አስገዶም ከኤርትራ ከድቶ ለህወሓት እጁን ሲሰጥ ያስከተላቸው በርካታ ታጋዮች ወደ...
የቀድሞው የትህዴን ሊቀ መንበር ሞላ አስገዶም አራት ድርጅቶች ጥምረት መስርተው የጋራ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ሊያደርጉ ዝግጅታቸውን በጀመሩበት በ2008 ዓ.ም መባቻ ነበር ከኤርትራ ከድቶ በሱዳን አልፎ ኢትዮጵያ በመግባት እጁን ለህወሓት የሰጠው፡፡ ሞላ አስከትሏቸው የሄደው የትህዴን ታጋዮች “ወደ ጦርነት ልትሄዱ ነው”...
View Articleበሰሜን ጎንደር አርማጮህ ትክል ድንጋይ አቅራቢያ ሙሴ ባምብ በተባለ አከባቢ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ናቸው።
በሰሜን ጎንደር አርማጮህ ትክል ድንጋይ አቅራቢያ ሙሴ ባምብ በተባለ አከባቢ ተማሪዎች ተቃውሞ እያሰሙ ናቸው። ከቅማንት ማንነት ጋር በተያያዘ የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በአከባቢው የአማራ ተወላጅ ተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው፡ ሜዳ ላይ ወድቀናል በሚል ያስነሱት ተቃውሞ ዛሬ ጀምሯል። ተማሪዎቹ ከትምህርት እንድንፈናቀል...
View ArticleBREAKING NEWS ወያኔወች ከባለታክሲወች 20 ሚሊወን ብር በመቀጮ ለመሰብሰብ አቀዱ።
በትግራይ ደህንነቶች የበላይ መሪነት የአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ባለስልጣናት ዛሬ ከሰአት በሆላ ስብሰባ አድርገዋል ። በስብሰባውም የስራ ማቆም አድማ… ያደረጉት የታክሲ ባለንብረቶች በነፍስ ወከፍ 1000 (አንድ ሽህ ብር) እንዲቀጡ እና አሽከርካሪወች ደግሞ የይቅርታ ማመልከቻ ደብዳቤ እያቀረቡ እና እየፈረሙ...
View Articleበቀጣዩ ወር በኢትዮጵያ ጉብኝት የሚያደርጉት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በጉብኝታቸው ወቅት የአቶ...
በቀጣዩ ወር በኢትዮጵያ ጉብኝት የሚያደርጉት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በጉብኝታቸው ወቅት የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ጉዳይ የመወያያ አጀንዳ እንደሚያደርጉት ተገለጠ። የብሪታኒያ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተለያዩ አካላት የቀረበባቸውን ግፊት ግምት ውስጥ በማስገባት በኢትዮጵያ...
View Articleበጎንደር የሽማግሌ ኮሚቴዎች የተዘጋጀው ይህ ለየት ያለና የደመቀ የወልቃይት ህዝብ የአማራ ብሄርነት ጥያቄ በመግባባት ተጠናቋል
ቁጥሩ በግምት ከሰባት መቶ በላይ የሚሆን የጎንደርና አካባቢው ህዝብ በስብሰባው የተገኘ ሲሆን የላንድ ማርክ ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ አልበቃ ብሎ ሰዎች ከውጭ ሆነው የታደሙበት ነበር በስብሰባው የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሽማግሌዎች ፣ የወልቃይት የማነት ጥያቄ ኮሚዌዎች እንዲሁም ቁጥሩ የበዛ ወጣት የጎንደር እና አካባቢው...
View Articleጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው ለተቃውሞ አደባባይ መውጣቱ ተነገረ
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪው አምጿል። ዛሬ ቀኑን ሙሉ በግቢያቸው ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል። ከአጋዚ ጦርም ጋር መላተማቸውን ማምሻውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ጂማዎች በተከታታይ ተቃውሞ ላይ ናቸው። በመላው ኦሮሚያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ ንቅናቄ ተጠናክሮ በቀጠለበት በዚህን ወቅት በዩኒቨርስቲዎች ጋብ ብሎ የነበረውን ተቃውሞ...
View Articleከ2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህጻናትና በእርግዝና ላይ የሚገኙ እናቶች ለከፋ የምግብ እጥረት መጋለጣቸው ተገለጸ
በኢትዮጵያ ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ለተጋለጡ ሰዎች መቅረብ ያለበት ድጋፍ በወቅቱ ባለመድረሱ ምክንያት ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ህጻናትና በእርግዝና ላይ የሚገኙ እናቶች ለከፋ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን የእርዳታ ተቋማት ገለጡ። ተረጂዎችን ለመታደግ የሚደረገው ጥረት እስከቀጣዩ ወር ድረስ አፋጣኝ ምላሽ ማግኘት...
View Article‹ከሞቱት በላይ ካሉት በታች ሆኜ እየኖርኩ ነው› አትሌት መቶ አለቃ ታደሠ
አትሌት መቶ አለቃ ታደሠ ሰጥ አርጋቸው እድሜያቸው ገፍቷል፡፡ 78ኛ አመታቸውን ይዘዋል፡፡ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ የሩጫ ውድድሮች ላይ ተሳትፈዋል፡፡ መሳተፍ ብቻ ሳይሆን ከወርቅ እስከ ነሐስ ሜዳልያዎች አምጥተዋል፡፡ በወጣትነት ዘመናቸው ለሃገራቸው ክብርን አስገኝተዋል፡፡ ዋሚ ቢራቱ፣ ማሞ ወልዴ፣ ምሩጽ ይፍጠር፣...
View Articleየወያኔ መከላከያ ሰራዊት ፓትሮል ና አንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተጋጭተው አራት ወታደሮች ሞቱ
ነገሩ እንዲህ ለአስቸኮይ ጉዳይ ታዘው በአዘዞ ከተማ የሚገኘው 24 ኛ ክፍለ ጦር ካምፕ ተነስቶ ወደ መተማ ከተማ ለመድረስ ከስምንት በላይ የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችን ጭኖ ከተገቢው በላይ በፍጥነት ይጎዝ የነበር አንድ የመከላከያ ፓትሮል መኪና ከአንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ሙሉ ተሳፋሪ ጭኖ ከጭልጋ ከተማ ተነስቶ...
View Articleበሀገሪቱ የተጀመረው የስራ ማቆም አድማ የህወሓት መንግስት ተረብሿል፡
በመርካቶ የሚገኙ አስመጪና ሊኪ ነጋዴዎች የምንጠየቀው ግብር ካቅማችን በላይ ሆኖብናል በማለት ሁሉም በሕብረት ወደ ሀገር ውስጥ የሚያስገቡትን ዕቃ የማቆም አድማ ሊመቱ መሆኑ እየተነገረ ይገኛል፡፡ የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በሰሜን ወሎ ከትላንት በስቲያ የጀመረው የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም...
View Articleየፈረንሳይ ፖሊሶች የኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች ጎጆዎችን በአሳት አጋዩ
ታንዛኒያ ኢትዮጵያዊያን “ማፊያዊችን”በቁጥጥር ስር አደረግሁ አለች በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ምድረ አውሮፓ በተለይ ደግሞ ወደ እንግሊዝ የመሰደድ ህልማቸውን ለማሳካት በጉዞ ላይ ያሉ እና በፈረንሳይ መዲና አቅራቢያ ጢሻዎች ውስጥ እጅግ ዘግናኝ በሆነ የስነልቦና እና አካላዊ ችግሮች ውስጥ የወደቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ...
View Articleለመከላከያ ምስክርነት የተጠሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ‹ሊቀርቡ ባለመቻላቸው› ምስክርነታቸው ውድቅ ተደረገ
*አብርሃ ደስታ 4 ወራት፣ የሺዋስና ዳንኤል 2 ወራት እስር ይቀራቸዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ አንደኛ ተከሳሽ አቶ ዘላለም ወርቃገኘሁ በቀረበበት የሽብር ክስ ላይ ከግንቦት ሰባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጋር ተጻጽፈሃል የሚል ማስረጃ በአቃቤ ህግ እንደቀረበበት...
View Article“ለፍ/ቤት ያዘጋጀነው የፅሁፍ ምላሽ በማረሚያ ቤት ታገደብን” –ተከሳሾች
“ለፍ/ቤት የሚያቀርቡትን ፅሁፍ ማረሚያ ቤት ሳንሱር ማድረግ አይችልም” – ፍ/ቤት በሽብር ክስ ይግባኝ የተጠየቀባቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ በአቃቤ ህግ ለቀረበብን የሰነድ ማስረጃ ያዘጋጀነው የፅሁፍ ምላሽ በማረሚያ ቤት ታገደብን ሲሉ ለፍ/ቤት አመለከቱ፡፡ ከእስር የተለቀቁት አቶ ሃብታሙ አያሌው ምላሻቸውን በፅሁፍ...
View Articleበኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል።
ወደ አምስተኛ ወራት እየገሰገሰ የሚገኘዉን ህዝባዊ አመጽ ለመቀልበስ በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል። በተለይም የምስራቅ ኮከብ በሚል ስያሜ የተቀመጠዉ የምስራቅ እዝ ወታደሮች በሐረር አካባቢዉ ለፈጸሙት ወንጀል የማእረግና የጥቅማ...
View Articleበጎንደር ጭልጋና አካባቢው በተለይም በጮንጮቅ በሀወሓት ታጣቂዎችና በገበሬዎች መካከል የተከፈተው ጦርነት ደም ባፋሰሰሁኔታ...
በጮንጮቅ እየተካሄደ በሚገኘው ከባድ ውጊያ አረጋዊያን ሴቶችና ህፃናት የዕልቂቱ ሰለባ በመሆን ላይ ናቸው፡፡ የህወሓት ታጣቂዎች በጮንጮቅና አካባቢው የሚኖሩ ገበሬዎችን የእህል ክምሮችና መኖሪያ ቤቶችን በእሳት አጋይተዋል፡፡ በጮንጮቅ እየተካሄደ የሚገኘውን ህዝባዊ ትግል የህወሓት/ብአዴን ሰዎች አማራና ቅማንት በሚል...
View Articleአሜሪካ፤ የረሃብ አደጋው ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን 20 ባለሙያ ልኬያለሁ አለች
አሜሪካ፤ የረሃብ አደጋው ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን 20 ባለሙያ ልኬያለሁ አለች • ከለጋሾች ገንዘብ ካልተገኘ፣ በግንቦት ወር የእርዳታ እህል ይሟጠጣል” ተመድ • እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው የዓለም ሀገሮች፣ ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች በኢትዮጵያ ድርቅ ያስከተለው ከባድ የረሃብ አደጋ፣ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ለአገሪቱ...
View Articleደቡብ ኢትዮጵያ አዲሷ ዳርፉር
የኢትዮጵያ የደቡብ ክልል አይን ያወጣ ግፍ የሚፈጸምበት አዲሱ ዳርፉር እየሆነ ነው፡፡በተለይ ከወላይታ ጀምሮ እስከ ሱዳን ክልል ያለው ቦታ በየዕለቱ ለጆሮ የሚሰቀጥጡ ሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እጅና እግር አውጥተው የሚታዩበት ቦታ ሆኗል፡፡ ይህ ምስልም ከክልሉ የተገኘ መሆኑን የክልሉን ፖሊሶችና ደቡብ ፖሊስ...
View Articleምስራቅ ጎጃም ውጥረት ነግሷል!!
በኦሮሚያ የተነሳው ህዝባዊ ቁጣ ወልቃይት ጠገዴ ሀርማጮ ሁመራ በሰሜን ጎንደር የበረታው ትግል ጎጃም ደረሰ፡፡ በደብረ ማርቆስ ባህር ዳር አንዳች ነገር ሊፈዳ እያኮበኮበ መሆኑ እየተሰማ ነው፡፡ በርካታ ወጣቶች አፈሳና-ወከባ ቢደርስባቸውም እሱን ተቋቁመው ከነጻነት ትግል የትም አንርቅም እያሉ ይገኛል፡፡ የሸበል በረንታ...
View Article