ወደ አምስተኛ ወራት እየገሰገሰ የሚገኘዉን ህዝባዊ አመጽ ለመቀልበስ በኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ወገኖች ላይ እርምጃ የወሰዱ የመከላከያ ቅጥረኞች በሽልማት ላይ እንደሚገኙ ታማኝ መረጃዎች ጠቁመዋል። በተለይም የምስራቅ ኮከብ በሚል ስያሜ የተቀመጠዉ የምስራቅ እዝ ወታደሮች በሐረር አካባቢዉ ለፈጸሙት ወንጀል የማእረግና የጥቅማ ጥቅሞች ሽልማት እየተለገሳቸዉ ይገኛሉ። ከተራ አስር አለቅነት እስከ ኮረኔልነት ማእረግ የተሰጣቸዉ ብዛት ያላቸዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ቅጥረኞች ህዝባችን […]
