ተቃውሞ ቀዝቅዟል በሚል ኦሕዴዶችን ግምገባ አስገብቶ እየጠበጠበ በማባረር ላይ የሚገኘው ሕወሓት መራሹ ቃገዛዝ በኦሮሚያ ክልል ያለው ተቃውሞ ዳግም ያገረሻልተቃውሞ የሚል ሪፖርት በደህንነት ቡድኑ በኩል ከቀረበ ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል ውጥረት መንገሱ ታውቋል:: በሪፖርቱ ይፈነዳባቸውል የተባሉት በሃረርጌ አርሲ እና ወለጋ አከባቢዎች እንዲሁም ከፊል ሸዋ የተለያዩ ወታደራዊ ታጣቂዎች የደህነት ሃይሎች ከመላኩም በላይ የአየር ላይ ክትትል በሄሊኮፕተር መጀመሩም ታውቋል::ድንገት […]
