ወያኔ ሽብርተኝነትን(terrorism) ሲያራምድ የታየዉ የመንግስት ስልጣን ከመጨበጡ በፊት ብቻ ሳይሆን፣ ከዚያም በኋላ ነበር፡፡ ወያኔ በጫካ ትግል ዉስጥ በነበረበት ጊዜ ጀምሮ ህዝብ በግዳጅ ወደ ጦር ግንባር እንዲቀላቀሉ፣ ባንኮች የመዝረፍ ፣ ድልድዮችን እና ተቋማትን በቦንብ ማፈራረስ፣ በግድያ ተግባር ተሰማርቶ የፖለቲካ ልዩነት ያላቸዉን ታጋዮች በመግደል የአሸባሪ ቡድን ተግባር በማከናወን ይፈረጃል፡፡የትግራይ ህዝብን ከብቶቻቸዉን እና እህሎቻቸዉን ሲዘርፉ እንደነበር ታሪክ ይናገራል፡፡ […]
