ሰበር ዜና፤ ኢህአዴግ ከከፍተኛ አበል ጋር ፀረ አንድነት ፓርቲ ስልጠና አዘጋጀ
አንድነት ፓርቲ የጀመረውን ህዝባዊ ንቅናቄ ለማስተጓጎል ከፍተኛ አበል በመክፈል ለአባላቱ ስልጠና ማዘጋጀቱን ለኢህአዴግ ቅርበት ያላቸው የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ፡፡ አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል መሪ ቃል የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ ህዝባዊ ተቀባይነት ማግኘቱንና በስኬት መቀጠሉን ተከትሎ ኢህአዴግ...
View Articleወ/ሮ አዜብ መስፍን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ተነሱ
ገዢው ፓርቲ የሟቹን ጠቅላይ ሚ/ር ሙት ዓመት ለመዘከር ደፋ ቀና እያለ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት የሟቹን ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ማንሳቱን የኢሳት ራድዮ ዘገበ። የራዲዮው ዘገባን ያድምጡት። http://www.zehabesha.com/amharic/archives/6388 Short URL:...
View Articleየኢትዮጵያ አንድነትና ሕልወና ከባድ አደጋ ተደቅኖበታል። ሁኔታው በዚሁ ከቀጠለ ወደ እርስ በርስ ጦርነት ማምራቱ አይቀሬ ነው።
በመካከላችን አንድነት የሚኖረው መቼ ነው? መተሳሰብ የሚሰፍነው መቼ ነው? ለየራሳችን ፍላጎት መተሳሰቡን (‹‹የመረዳዳት ባህላችንን››) እናቆየውና የራሳችን የሁላችን ስለምንላት ሀገራችን የጋራ አስተሳሰብ አለን? አይመስለኝም፡፡ ብዙዎቻችን ከራሳችን ውጭ ማንም ያለ አይመስለንም፡፡ ሀገሪቱም ከእኛ ውጭ አሳቢ እንደሌላት...
View Article“ የወያኔ ባለስልጣን ማን ሁነዉ ነዉ ሌላዉን ቴረሪስት (Terrorist) እያሉ የሚከሱት” አብዲሳ አጋ(ገሞራዉ)
ወያኔ ሽብርተኝነትን(terrorism) ሲያራምድ የታየዉ የመንግስት ስልጣን ከመጨበጡ በፊት ብቻ ሳይሆን፣ ከዚያም በኋላ ነበር፡፡ ወያኔ በጫካ ትግል ዉስጥ በነበረበት ጊዜ ጀምሮ ህዝብ በግዳጅ ወደ ጦር ግንባር እንዲቀላቀሉ፣ ባንኮች የመዝረፍ ፣ ድልድዮችን እና ተቋማትን በቦንብ ማፈራረስ፣ በግድያ ተግባር ተሰማርቶ...
View Article“ተቃዋሚዎች ከአክራሪዎች ጋር የፈፀሙት ያልተቀደሠ ጋብቻ ለህዝቡ ስጋት ሆኗል” –አቶ ሽመልስ ከማል (ሚ/ዴኤታ)
“ተቃዋሚዎች ከአክራሪዎች ጋር የፈፀሙት ያልተቀደሠ ጋብቻ ለህዝቡ ስጋት ሆኗል” – አቶ ሽመልስ ከማል (ሚ/ዴኤታ) አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፣ በመቀሌና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፍና ህዝባዊ ስብሠባ ለማካሄድ የነበረው እቅድ በተለያዩ ጫናዎች መጨናገፉን የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከአዲስ...
View Articleጁነዲን ሳዶ በወያኔ ተገደሉ ሲል ayyaantuu.com ዘገበ
Gurmessaa Beekamaa/facebook | August 17, 2013 Junedin Sado, an Ethiopian politician and former governor of the state of Oromia was killed by Woyyanee under cover agents in Robbii, Shewa when he...
View Articleአንድነት ፓርቲ የመቀሌና የወላይታ እቅድ ተጨናገፈብኝ አለ
አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፣ በመቀሌና በወላይታ ሶዶ ከተሞች ሠላማዊ ሠልፍና ህዝባዊ ስብሠባ ለማካሄድ የነበረው እቅድ በተለያዩ ጫናዎች መጨናገፉን የፓርቲው ሊቀ መንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገለፁ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሽመልስ ከማል...
View Articleአሁን በደረሰን ዜና ድምፃዊ ኢዮብ መኰንን አረፈ
ድምፃዊ ኢዮብ መኰንን ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ ባደረበት ድንገተኛ ሕመም ራሱን ስቶ በሕክምና ላይ እንደሚገኝ ታወቀ፡፡ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የተገለጸው ኢዮብ የሕመሙ መንስዔ ስትሮክ መሆኑ ታውቋል፡፡ የቅርብ ጓደኞቹ ድምፃዊው ይህ ነው የሚባል ሕመም እንዳልነበረበትና ታሞ እንደማያውቅ ገልጸው፣ ባለፈው እሑድ ድንገት...
View Articleየመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ “የሌ/ኮ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጢሮች” የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመው በተኑ
(ዘ-ሐበሻ) ዙምባብዌ በስደት የሚገኙት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በስማቸው የሚወጣው መጽሐፍ ቁጥር በ10ሮች የሚቆጠሩ ሲሆኑ እርሳቸው ግን አንድ መጽሐፍ ብቻ አውጥተዋል። “የመንግስቱ ትዝታዎች”። ዛሬ ደግሞ በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የፕሬዚዳንቱ የቀድሞ አጃቢ ያሳተመውና “የሌ/ኮ መንግስቱ...
View Articleለአቡነ ጳውሎስ የመቃብር የነሐስ ሐውልት የተመደበው 1.5 ሚልዮን ብር ነው
የአቡነ ጳውሎስ ሙት ዓመት ትናንት ታስቦ ውሏል። ይህን ተከትሎ በወጡ መረጃዎች የሟቹን ፓትርያርክ የመቃብር ሐውልት በነሐስ ለማሠራት 1.5 ሚልዮን ብር የተመደበ መሆኑ ታውቋል። የሐራ ሙሉ ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ለሐውልቱ ሥራ የተዋዋለው ተቋራጭ አድራሻውን አጥፍቶ ጀርመን ከረመበውሉ መሠረት ከነሐስ የሚሠራውን ሐውልት...
View Articleኢትዮዽያዊው የ19 አመት ወጣት በሳውዱ ሰው ገድያለውና ማምለጥ ፈልጋለው ብሎ ፖሊስ ጋር ደወለ
An Ethiopian man who lives illegally in Saudi Arabia dialed ‘999’ and asked or help to flee the Gulf Kingdom after killing his uncle, not realising he called the police. The 19-year-old farmer used a...
View Articleአርቲስት ኢዮብ መኮንን ለሞት ያበቃው ስትሮክ (Stroke)
- በዓመት ለ40 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው– ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል– ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን?– መነሻው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው? የግንባታ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ የሆኑት አቶ ግዛቸው ጉደታ ከ25 ዓመት በላይ አገራቸውን በግንባታው ዘርፍ አገልግለዋል፡፡ የዛሬን አያድርገው እና...
View Articleጋዜጠኛ ውብሸት ታዬና ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር ሊፈቱ ይሆን?
ዘጋቢ ጋዜጠኛ ስለሺ ሐጎስ በእነ ኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሽብርተኝነት ክስ ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት ከሚገኙት አራቱ ኢትዮጵያውያን መሀከል ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ወ/ሮ ሂሩት ክፍሌና አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄር በ2004 ዓ.ም ይቅርታ የጠየቁ ሲሆን ምላሽ ሳያገኙ ለረዥም ጊዜ መቆየታቸው ሲያነጋግር ሰንብቷል፡፡ በተለይ...
View Articleበውቀቱ ስዩም –ስለ ድምፃዊ ኢዮብ መኰንን ሞት ከተናገረው
ከጥቂት አመታት በፊት ባንድ የበጎ አድራጎት ትርኢት ላይ ለመሳተፍ፣ከዘፋኞች ጋር ወደ ደሴ ተጉዠ ነበር፡፡የተሣፈርንበት አውቶብስ ጉንጫቸውን በጫት አሎሎ በወጠሩ ዘፋኖች ተሞልቷል፡፡ ዘፋኞቹ ሲሻቸው ይተራረባሉ፣ ሲሻቸው ይጮሃሉ፣ይጨፍራሉ፡፡የአውቶብሳችን ሽማግሌ ሹፌር ሳይቀር፣ አልፎ አልፎ መሪውን እየለቀቀ በማጨብጨብ...
View Articleከሦስት ጊዜ በላይ የሞተ ብቸኛው የሀገር መሪ
ይሄይስ አእምሮ ወቅቱ በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያውያን ካቶሊኮች ዘንድ የፍልሰታ ለማርያም የፆምና የሱባኤ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ ለየት ባለ የሱባኤ ወቅት ለምንገኝ ወገኖች ፈጣሪ የልባችንን መሻት ተረድቶ የዘመናት ህልማችንን በቅርብ እውን ያድርግልን፤ የሚሳነው ነገር የለምና፡፡ ጸሎት ምህላችንን ሰምቶ ከነዚህ ሽል...
View Articleየአልቃይዳው አመራር ሙሀመድ አልዛዋሪ በቁጥጥር ስር ዋለ
የግብፅ የፀጥታ ሀይሎች የአልቃይዳ ከፍተኛ አመራርና በመስከረም አንዱ ጥቃትና በለንደኑ የትራንስፖርት ጥቃቶች እጁ እንዳለበት የሚታመነውን የአይማን አልዛዋሪን ወንድም መሀመድ አልዛዋሪን በጋዛ አካባቢ በቁጥጥር ስር እንዳዋሉ ገለፁ፡፡ አሸባሪው መሀመድ አልዛዋሪ የማሀመድ ሙርሲ ደጋፊ ሲሆን በግብፅ ውስጥ አሁን ባለው...
View Articleቦሌን ከፈንጂ አደጋ አዳንነው ሲሉ የአገዛዙ የጸጥታ ሰዎች ገለጹ
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 12 ቀን 2005 ፕሮግራም <> ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ኢሳት የጠራውን በአገር ውስጥና በውጭ ያሉ አብዛኞቹን የዲሞክራሲ ሀይሎች ያሳተፈውን አገራዊ የውይይት መድረክ አስመልክቶ ከህብር ሬዲዮ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ (ሙሉውን ያዳምጡት) <<…ቤሄ ሀይማኔታዊና ባህላዊ መልክ...
View Articleከአስር ሺ ካድሬዎች አንድ ጀግና አትሌት ይሻለኛል!
የፌዴሬሽን ነገር አልተሳካልንም! ሩጫ እንደ አፍ አይቀናም (ለአትሌቲክስ ፌዴሬሽን!) .የዛሬውን ፖለቲካዊ ወጌን የምጀምረው በአትሌቲክስ ነው፡፡ አትሌቲክስና ፖለቲካ ምን አገናኛቸው እንዳትሉኝ ብቻ! (ቀላል ይገናኛሉ!) ወዳጆቼ … አትሌቲክስ ስፖርትነቱ ለጀግኖች አትሌቶቻችን ነው እንጂ ወደ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን...
View Articleይህንን ማወቅ በጣም ይጠቅማል!!!
ይህንን ማወቅ በጣም ይጠቅማል? የኢትዮጵያ ሕዝብ አጠቃላይ ቁጥር 93,877,025 ሲሆን ከዚህ ውስጥ:- 34.5% ኦሮሞ፤ 26.9% ዐማራ ፤ 6.2% ሱማሌ ፤ 6.1% ትግሬ ፤ 4% ሲዳማ ፤ 2.5% ጉራጌ ፤ 2.3% ወላይታ፤ 17.5% ሌሎች 43.5% ኦርቶዶክስ ፤33.9% ሙስሊም ፤ 18.6% ፕሮቴስታንት ፤ 2.6%...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ ለተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመካሄድ ላይ ነው
በመጪው ነሀሴ 26/2005 ዓ.ም. በሰማያዊ ፓርቲ ለተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመካሄድ ላይ ነው።ከነእነዚህም ውስጥ ሀሙስ ነሀሴ 9/2005 በፓርቲው ፅ/ቤት በአባላቱ የፓርቲው መዝሙርና ሌሎች ሀገራዊ ዜማዎች ልምምድ ሲካሄድ ecadforem posted by Aseged Tamene Filed under:...
View Article