የወያኔ መንግስት በህዝባች ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋና ሰብሀዊ ጥሰት በመቃወምና የኖርዌይ መንግስት ለዚህ አንባገነን ስርሃት የሚያደርገውን ድጋፍ በመቃወም ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በመላው የኖርዌይ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ በደማቅ ሁኔታ አካሄዱ:: የኢትዮጵያ ስደተኞች ማህበር በኖርዌይ የጠራው ይህ ሰላማዊ ሰልፍ በኦስሎ: በበርገን :በትሮደያም: በስታቫንገርና በሌሎችም ከተሞች የተካሄደ ሲሆን ባሁን ሰሀት በአገራችን ኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ: በአማራ: በጋንቤላና በኮንሶ ከፍተኛ ህዝባዊ […]
