ጥቂት ነጥቦች “ይቅርታ” ስለተባለው ጉዳይ ከዶ/ር ታደሰ ብሩ
በኢህአዴግ ድረ ገጽ የወጣው ነው ተበሎ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ያገኘሁት ባለ አንድ ገጽ አንቀጽ መግለጫ አይሉት ዜና አዟዙሬ ብመለከት ትርጉሙ አልገባ ብሎኛል። የመግለጫ/ዜናው ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው። ========= ለተፈጠረው ችግር የፌደራል መንግስት ይቅርታ ይጠይቃል!! በኦሮሚያና አንዳንድ የአማራ አካባቢዎች...
View Articleየትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ።
የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ። የሰሜኑ እዝን የወከለዉ ጦር ፍርድ ቤቱ በድንገተኛ ሁኔታ ከተሰየመ ወዲህ ባስቸኳይ ሁለት የሰሜኑ እዝ አዋጊዎች እንዲታገቱ የወሰነ ሲሆን። እገታዉም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ መኮንኖቹ ጎንደር ዉስጥ ዝግ ፍሎት...
View Articleሰበር ዜና ! ! የኢትዮ ቴልኮም እና የብሐራዊ መረጃ ጋብቻ!!
የህወሃት የገቢ ምንጭ የሆነዉ የኢትዮ ቴልኮም ድርጅት ከዚህ ቀደም ከብሄራዊ መረጃ ጋር የነበረዉ የመሐበራዊ መገናኛ ድህረ ገጾችን የማፈንና የመሰለል ዘዴ አጥጋቢ ዉጤት ባለማምጣቱ ! ምክንያት… በመላዉ ሐገሪቱ ላይ የህዝብ አመጽ ለመቀስቀሱና ለመበራከቱ አይነተኛ መንገድ ነዉ ተብሎ በህወሃት ወልጀለኛ አምባገነኖች...
View Articleሰበር ዜና . በዛሬው እለት በበኒ ኑር መስጅድ ታላቅ ተቃውሞ ውጭ ላይ ተደረገ።
መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ብሄራዊ ጭቆና አንሸከምም በማለት ሙስሊሙ ማህበረሰብ በዛሬው እለት በኑር መስጅድ ውጭ ላይ ተቃውሞ አካሄድዋል፡፡ ብሄራዊ ጭቆናን አንሸከምም፤ ነጻነት እንፈልጋለን የሚሉ ጽሁፎች ታይተዋል፡፡ ተቃውሞው ከተካሄደ በሁላ በሁኔታው የተደናገጡት ፖሊሶች በሙስሊሙ ላይ ትንኮሳ...
View Articleበታማኝ በየነ የሚመራው ግሎባል አልያንስ በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱት ዜጎች 1,067000 ብር ለገሱ
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ ወይም በእንግሊዝኛዉ ግሎባን አሊያንስ ፎር ኢትዮጵያ የተሰኘ በሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተቋቋመ ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 50ሺ የአሜሪካን ዶላር 1067000 birr ርዳታ ሰጠ። ድርጅቱ ከአባላቱ ያሰባሰበዉን ገንዘብ ለእርዳታ ፈላጊዎቹ ያደርስለት ዘንድ...
View Article“በኢህአዴግ ልክ የተሰፋ ጥብቆ ዴሞክራሲ አብቅቶለታል፡፡”ዶ/ር መራራ ጉዲና
በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ በአራት ወር ውስጥ በመንግስት ታጣቂ ከ270 በላይ ሰው እንደተገደለ ዶ/ር መራራ ጉዲና ገለጹ፡፡ የህውሓት መንግስት ወደ ህዝብ መውረድ አለበት፡፡ ለሀገሪቱ ችግር ዋነኛ ተጠያቂው ኢህአዴግ ነው፡፡ ከጥብቆ ዲሞክራሲ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲ መሸጋገር ካልተቻለ ሀገሪቷ ወደ ቀውስ...
View Articleአንዲት ወጣት የኢትዮጲያ መንግስትን ፍርድ ቤት ገተረችው!!
እንደምን አደራችሁ ጓዶች,,,, እኔ ሰላም ነኝ! ! ቢቢሲ በዛሬ ወጉ አንድ አስገራሚ ዜና አትቷል,,,, እኛም ያገራችን ጉዳይ በመሆኑ ወዲህ አምጥተነዋል! ! ያስሚን ሐሰን ትባላለች ኢትዮጲያዊት ናት,,, አያቷ ጋር ከምትኖርበት ሰፈር በ13 ዓመቷ ትጠለፍና ትደፈራለች,,, ያስሚን ከጠላፊወቿ ቤት አምልጣ ለፖሊስ ጉዳዩን...
View Articleድርቅ በተከሰተባቸው የተወሰኑ ክልሎች የኩፍኝ በሽታ በመዛመት ላይ መሆኑ ተነገረ፤
በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የድርቅ አደጋ ተከትሎ ድርቁ በተከሰተባቸው ስድስት ክልሎች መካከል በሶስቱ በምግብ እጥረት በተጎዱ ህጻናት መካከል የኩፍኝ በሽታ በመዛመት ላይ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጠ። በምግብ እጥረት በተጎዱ ህጻናት መካከል ተከስቶ ያለው ይኸው የኩፍኝ በሽታ ለበርካታ ህጻናት ሞት...
View Articleሰበር ዜና፡ከወያኔ የጣር ማዘዣ የተነሳው ቦንብ ጣይ ተዋጊ ጀት ተመቶ ተከስክሷል፡፡
እብሪተኛው እና ማን አለብኝው የወያኔ ሚኒሻ ወሮ ብድን በጎንደር ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ ለማድርግ ከወያኔ የጣር ማዘዣ የተነሳው ቦንብ ጣይ ተዋጊ ጀት በጎንደር ሰመይ ቦንብ ለማዝነብ በዝግጅት ላይ እንዳለ በጀግናው እና የወያኔ አገዛዝ በአገፈፈገፈው ጀግና የጎንደር ገበሬ አየር ላይ ተመቶ ተከስክሷል፡፡ የወያኔ ሆድ አደር...
View Articleበኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነትና በተቃዋሚዎች ላይ የሚደርገው ጫና እንደሚያሳስባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች
በኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ላይ የሚደረገው ገደብና የጸረ ሽብር ሕጉን በመጠቀም መንግስት በጋዜጠኞች፥በመብት ተሟጋቾችና በተቃዋሚዎች ላይ የሚያደርገው ጫና የሚያሳስባት መሆኑን ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች። በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የጋምቤላ አስተዳዳሪ እንዲለቀቁና በኢትዮጵያ የዜጎች መሠረታዊ መብቶችእንዲከበሩ...
View Articleየፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ግዛቸው ምትኩ ከስራ ተሰናበተ
ዳኛ ግዛቸው ምትኩ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ጎንደር ውስጥ ነው። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ሆኖ ለአመታት ሲያገለግል ቆይቷል። የህግ ትምህርቱን የተከታተለው በአለማያ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የአቶ መላኩ ፋንታን እና የወዲ ገብረዋህድን የሙስና ክስ በዋና ዳኝነት ይዞት የነበረው እሱ ነው። በተለይም አቶ መላኩ ፋንታ...
View Articleሶስት ሌ/ሎኔል ሁለት የ3ሻለቃ ማዕረግ ያላቸው መኮንኖች በወያኔ ወታደራዊ ደህንነት ተይዘው ከተወሰዱ በኋላ መድረሻቿው...
የወያኔ ቡድን መሪዎች ለስልጣናቸው ናቸው ብለው የሚጠረጥሯቸውን በሙሉ መግደል ማሰርና ማግለል የዘወትር ተግባራቸው ሲሆን በራሳቸው የጦር ኃይል ውስጥም ጦሩን ያሳምጻሉ ተብለው የጠረጠሩትን ሁሉ ከስብሰባና ከግምገማ አዳራሽ እየወሰዱ መዳረሻቸውን እየጠፉ መሆኑን ከወያኔ መከላከያ ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመለከታል። በዚህ...
View Articleዜና መረጃ ! ! ህወሃት አሉኝ የሚላቸዉ ጄኔራሎቹን አጣጣለ!!
በ 11/03/2016 በመከላከያ ሚኒስቴር ቅጥር ዉስጥ በተደረገ ድንገተኛ ስብሰባ ላይ የተገኙ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጄኔራሎች እራሳቸዉን ከኤርትራ ጄኔራሎች ብቃት ጋር በማወዳደር መናቆራቸዉን ምንጮች እየገለጹ ይገኛሉ። በሚኒስቴር ጀኔራል ሲራጅ ፈጀታ የዉስጥ ደንብና ምክክር የተጠራዉ ይህ ድንገተኛ ስብሰባ አሉ...
View Articleየአጋዚ ልዩ ሃይል በኮንሶ እስካሁን ሁለት ሰዎች ገሎ ሶስት ማቁሰሉ ታወቀ።
በኮንሶ ለወራት በዘለቀው የነዋሪዎቹና የልዩ ኃይል ፍጥጫ ምክንያት ትምህርት ቤቶች እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች ከየካቲት አጋማሽ ጀምሮ ዝግ ሆነዋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ የኮንሶ ወረዳ እና የአካባቢው ባለስልጣናት ለግምገማ ተጠርተው ወደ ክልሉ መቀመጫ ሀዋሳ ቅዳሜ መጋቢት 3 ሄደዋል። የሰሞኑ የኮንሶ ውጥረት...
View Articleበፋሺስት ወያኔ ስርዓት ታማኝ አገልጋዮችና በህወኃት ቅጥረኞች ላይ የሚወሰደው የጥቃት እርምጃ በጎንደር ተጠናክሮ ቀጥሏል!
በጎንደር ከተማ የግድያ እርምጃ የተፈጸመበት ጸረ-ሽምቅ ስሙ መላኩ በላይ ሲሆን በጎንደር ክፍለሃገር በላይ አርማጭሆ እና በታች አርማጭሆ ወረዳዎች እጅግ የተጠላ የወያኔ ልዩ ኃይል በዓካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች ድጋፍና መረጃን ታቀብላላችሁ በማለት ነዋሪዎችን በማሸማቀቅ በማሰር በማፈንና ልዩ ልዩ ጥቃቶችን በማድረስ...
View Articleሕግ አስከባሪው ፖሊስ እሴቷን አስገድዶ ለመድፈር ሲሞክር ድርጊቱን የተመለከተ ለምን ሳትፈልግ በግድ ብሎ በመጠየቁ “ህግ...
በትላንትናው ዕለት በ 3/7/2008 በጨርቆስ ክፍለከተማ ቀበሌ 13 ነዋሪ የሆነው ወጣት ሽመልስ በፌዴራል ፖሊሶች ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት ህይወቱ ማለፉን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል። በተለምዶ ………በሚባለው አካባቢ ሁለት የፌዴራል ፖሊሶች ወደ ስፍራው በማምራት ከአንዲት ግለሰብ ጋር ፀብ ይጀምራሉ። መንስዔውም፣...
View Articleበዛሬው እለት የአዲስ አበባና የአዳማ ዩኒቨርስቲዎች ሞትን በታጠቁ የወያኔ ጦረኞች ተከበዋል፡፡
በዛሬው እለት በ6/07/08 የአዲስ አበባና የአዳማ ዩኒቨርስቲዎች ሞትን በታጠቁ የወያኔ ጦረኞች ተከበዋል፡፡በተለይ ትላንትና ምሽቱን በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች በእሳት ሲጋዩ ማደራቸውን ከቦታው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። እንዲሁም ዛሬ ጠዋት 1፡30 አከባቢ ላይ ትጥቃቸውን የታጠቁ...
View Articleበትላንትናው ምሽት የቱርኳ ዋና ከተማ አንካራ በፍንዳታ ተናጠች
በትላንትናው እለት ምሽት በቱርክ አንካራ በተከሰተ ፍንዳታ የ37 ሰዎች ህይዎት ሲቀጠፍ ከመቶ በላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። ይህ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በከተማዋ ዕምብርት ላይ የደረሰ ሁለተኛው ጥቃት ነው ተብሏል። በመኪና ላይ የተቀነባበረው ፍንዳታ ከኩርድ አማጽያን (ነጻ አውጭ) ቡድን ጋር...
View Articleየሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ 21 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት...
ሊቀመንበሩ ዛሬ መጋቢት 6/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የአውሮፓ ህብረት ጋባዥነት በተለያዩ የሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ በተለይ በኦሮሚያ፣ ጋንቤላ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ኮንሶ እና ወልቃይት አካባቢዎች ስለተከሰቱ ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ለተወካዮቹ ገለጻ ማድረጋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ...
View Articleሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በመላው የኖርዌይ ከተሞች በደማቅ ሁኔታ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ
የወያኔ መንግስት በህዝባች ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋና ሰብሀዊ ጥሰት በመቃወምና የኖርዌይ መንግስት ለዚህ አንባገነን ስርሃት የሚያደርገውን ድጋፍ በመቃወም ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በመላው የኖርዌይ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ በደማቅ ሁኔታ አካሄዱ:: የኢትዮጵያ ስደተኞች ማህበር በኖርዌይ የጠራው ይህ ሰላማዊ ሰልፍ...
View Article