የኮንሶ ህዝብ ለነፃነቱና ለዲሞክራሲ የሚያደርገው ትግል ከፍተኛ ፍርሃት ውስት የከተታቸው የህወሓት ቅጥረኞች የሆኑት የደህዴን ካድሬዎች በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተው ነበር። የኮንሶ ህዝብ አስራ ሁለት የጎሳ መሪዎችን ጨምሮ ከ’60000 በላይ (በግምት ከበፊቱ የበለጠ) ህዝብ የተሳተፈበት የዛሬው ህዝባዊ ስብሰባ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለኮሚሽነር ለማ ገዙማ ማንሳቱን ከኮንሶ ያገነኛቸው መረጃዎች ያመላክታሉ። ከ’#KonsoProtests ጋር በተያያዘ : ➤ የታሰሩ ግለሰቦች […]
