የወጣት ሊለይ ብርሀኔ መታፈን የወልቃይት ጠገዴና አካባቢውን ህዝብ ቁጣ ቀሰቀሰ።
የዳንሻ መንገድ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ ተዘግቷል ልጁ ካልቀረበ በቀጣይ ሌሎች ኬላዎች መንገድ እንደሚዘጋ ከተለያዩ ቦታዎች የደረሰን መረጃ ያስረዳል። . *በተያያዘ ዜና ስሯቋ አርማጭሆም በዚሁ ሳቢያ በቁጣ 5 መኪና ሞልተው ሊሄዱ ተነስተው እንደነበርና አሁንም በተጠንቀቅ ላይ ናቸው! ሁሉም አማራ ከወልቃይት ወገኑ ጎን...
View Articleየዙና ትሬዲንግ ባለቤት ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስበው ተሰወሩ
የዙና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ባለቤት አቶ ዘሪሁን ጌታሰው፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ለማቅረብና ከተለያዩ የንግድ ሥራ ውሎች የሰበሰቡትን ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መሰወራቸው ተሰማ፡፡ አቶ ዘሪሁን የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ ሲኖትራኮችና አውቶሞቢሎችን ከ60...
View Articleየህወአት ልዩ ሀይልና ሚሊሻ የዳንሻ ከተማን ከበዉ በተኩስ እያመሱት ነዉ
የወልቃይት ህዝብ ህዝብ ከመተላለቁ በፊት የአማራ ልዩሀይልም ሆነ መከላከያ ሰራዊት ወይም የሚመለከተዉ አካል ጣልቃ ይግባ ካልሆነ በአማራና በትግራይ ህዝብ መካከል የትም ቦታ የማይቆም እልቂት የሚቀጥል ይሆናል:: ቶሎ መፍትሄ አምጡ ህዝብ ከህዝብ መተላለቁ ነዉ:: እያሉ ነዉ በዚህ ሰአት:: የወልቃይት አማራ ከቀኑ 5:00...
View Articleየወልቃይት ታጣቂ ኃይሎች በጠብመንጃ አጥሮ በመዝጋት ተከዜን ተሻግሮ ከትግራይ ወደ ወልቃይት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን...
ትግራይና ወልቃይትን የሚያገናኙ ጎዳናዎች መዘጋታቸው ተነገረ፤ ፌደራል ፖሊስና የትግራይ ልዩ ኃይል የወልቃይትን ምድር ወሮታል፡፡ የወልቃይት ህዝብ ያነሳውን የአማራ ማንነት ጥያቄ ለመቀልበስ ህወሓት አጠናክሮ የጀመረውን በህብረተሰቡ ዘንድ ተቅባይነት ያላቸውን ግለሰቦች አፍኖ ድብዛቸውን የማጥፋት ተግባር በመቃወም...
View Articleየህወሃት ወታደራዊ ሰላዮች ወደ ኤርትራ ዘልቀው ሊገቡ ሲሞክሩ መረሸናቸው ተነገረ
በኤርትራ እና በዙሪያዋ ለስለላ ስራ እንዲሁም ለቃኘዉ የዉጊያ ስምሪት እንዲጠቅሙ ተብለዉ የተሰማሩ የህወሃት ወታደራዊ መረጃ ሰራተኞች እየታደኑ መታፈናቸዉን የሚያረጋግጡ መረጃዎች አፈትልከዉ ወጥተዋል። በተልይም ሞላ አስገዶም ከኤርትራ ወደ ህዉሃት ከፈረጠጠ ወዲህ በኤርትራ እና በነጻነት ሐይሎች የደህንነት ክትትል...
View Articleየዩናይትድ ስቴትስ አራት የሕዝብ እንደራሴዎች ለሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጃን ኬሪ ኦሮምያ ክልል ውስጥ ስለተፈጠረው...
የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ አባላት ጄፍሬ መርክሌ እና ራን ዋይደን፤ እንዲሁም የሕግ መምሪያው አባላት ኧርል ብላሚኖር እና ሱዛን ባናሚቺ፤ ዓርብ፣ march 17/2016 ዓ.ም ፈርመው ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በላኩት ደብዳቤ ላይ ኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ጠቃሚ አጋርና ከውጭ እርዳታዋም ግንባር ቀደም ተቀባዮች አንዷ...
View Articleበአሁኑ ስአት የጠገዴ ህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ እያደረገ ነዉ
ህገወጦች ከድርጊታቸዉ ይታቀቡ የአማራ ብሄር ጥያቀየችንና ደንበራችን ይከበር እያሉ ነዉ ድል ለወልቃይት ጠገዴ አማራወች ዉርደት ለጨቆኙ የትግራይ ወራሪ ሃይል !! በተመሳሳይ ዜና የትግራ መስተዳደር ከባድ መሳሪያወች ወደዳንሻ እያስገባ ስለሆነ ህዝቡ ስልታዊ መከላከል እንዲያደረግ መንግስት ድርጂቱን ተከታትሎ እርምጃ...
View Articleየትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው።
የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር ለትግራይ ክልል መስተዳድር የ30 ሚልዮን ብር ሙስና ክስ ሊያቀርብበት ዝግጅቱ ማጠናቀቁ ታውቋል። የ30 ሚልዮን ብር ክሱ በራያ ለመስኖ ስራ እንዲውል ተብሎ በፌደራል የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር በጀት ተይዞ የነበረ ሲሆን ምንም ሳይሰራበት የተዘረፈ ብር ነው። ምኒስቴሩ በጀቱ የውሃ ጉድጓድ ተቆፍረው...
View Articleሰበር መረጃ . . . ከዉስጥ አርበኞች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ…
የትግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን መጠቀሚያና መሳሪያ በመሆን እያገለገሉ የሚገኙት አንዳንድ የእምነት ተቋማትንና መሪዎችን እንዲሁም ሽማግሌዎችን መሰረት ባደረገ መልኩ በዳንሻ ህዝብ ላይ እርቅ በሚል ሰበብ ግፍ እየተሰራ መሆኑን ደርሰንበታል! ግፍም እየተፈጸመባቸዉ የሚገኙ አማራ ኢትዮጵያዊያንን ጎብኝተናል! ይህ እንዲሆን...
View Articleየብሪታኒያ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው የጸጥታና የደህንነት ድጋፍ እንዲቆም ጠየቁ
የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን በቅርቡ በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት ተከትሎ የሃገሪቱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት በብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው የጸጥታና የደህንነት ድጋፍ እንዲቆም አሳሰቡ። ሃገሪቱ ዜጋዋ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው በእስር ላይ እያሉ በየአመቱ ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ለጸጥታና...
View Articleየቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም ‘ትግላችን’ የተሰኘውን 2ኛውን ቅጽ መጽሐፋቸውን ጽፈው ለንባብ አበቁ::
ትግላችን የተሰኘው የኮለኔሉ መጽሐፍ በጸሃይ አሳታሚነት የመጀመሪያው ዕትም ወጥቶ ነበር:: ሆኖም ግን መንግስቱ ኃይለማርያምን የሚቃወሙ ድረገጾች መጽሐፉን በስካነር ኮፒ በማድረግ በነፃ ሕዝብ ጋር እንዲዳረስ በማድረጋቸው አሳታሚው ከፍተና ኪሳራ ላይ ወድቆ እንደበር ይታወሳል:: ኮለኔሉ መጽሐፉን ጽፈው ለአሳታሚው...
View Articleበኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ
በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸዉ የተነሱ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት ቁጥር 300 መድረሱን ምክትል ርእስ መስተዳደሩ አስታወቁ። በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ...
View Articleሰበር መረጃ የኮንሶ ህዝብ ለነፃነቱ የሚያደርገው ትግል ከፍተኛ ፍርሃት ውስት የከተታቸው የህወሓት ቅጥረኞች አስቸኳይ...
የኮንሶ ህዝብ ለነፃነቱና ለዲሞክራሲ የሚያደርገው ትግል ከፍተኛ ፍርሃት ውስት የከተታቸው የህወሓት ቅጥረኞች የሆኑት የደህዴን ካድሬዎች በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተው ነበር። የኮንሶ ህዝብ አስራ ሁለት የጎሳ መሪዎችን ጨምሮ ከ’60000 በላይ (በግምት ከበፊቱ የበለጠ) ህዝብ የተሳተፈበት የዛሬው ህዝባዊ ስብሰባ...
View Articleየፌዴራል ፖሊስ ተጠሪነቱ ለጠ/ሚኒስትሩ እንዲሆን የሚደነግግ አዋጅ በዛሬው ዕለት ለፓርላማ ቀረበ፡፡
ኢሳት ዜና :- በአሁኑ ወቅት ፌዴራል ፖሊስ ተጠሪነቱ ለፌዴራልና አርብቶአደር ልማት ሚ/ር ሲሆን አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ፖሊስን ለአንድ አስፈጻሚ መ/ቤት ብቻ ተጠሪ አድርጎ መቀጠል የአሰራር ክፍተት ይፈጥራል ተብሎ በመታሰቡ ወደፊት በጥናት ላይ ተመስርቶ እስኪወሰን የፌዴራል ፖሊስ ተጠሪነት ለጠ/ሚኒስትሩ እንዲሆን...
View Articleበማኅበረ ቅዱሳን የተዘጋጀው ዐውደ ርእይ ታገደ
ገና ከማለዳ እናት ቤተ ክርስቲያንን በቅንነት ለማገልገል ዓላማ ሰንቆ ወገቡን ታጥቆ የተቋቋመው ማኅበረ ቅዱሳን ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የተቀናጀ በሚመስል ጥቃት እየተገፋ ይገኛል፡፡ ሰሞኑን እንደ ሽውታ ሰምተናት ግን አልፋ የሄደች የምትመስል ዜና ነበረች፡፡ የእርሷ ዜና አንዱ ግልባጭ ይኸው ዛሬ በድራማ መልክ ብቅ ብሎ...
View Articleየፍትህ ሚኒስቴርን የሚያፈርስ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ አቀረበ
በሰብዓዊ መብቶች መከበር ዙሪያ ከተለያዩ አካላት በተደጋጋሚ ቅሬታ የሚቀርብበት የኢትዮጵያ መንግስት የፍትህ ሚኒስቴርን የሚያፈርስ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ አቀረበ። ለበርካታ አመታት በስራ ላይ የነበረውን ይህንኑ ሚኒስቴር በምስረታ ላይ የሚገኘው የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ተቋም እንደሚተካው ከሃገር ቤት የተገኘ መረጃ...
View Articleየከሸፈው የዳጋ እስጢፋኖስ ምዝበራ የወያኔ እጅ አለበት ተባለ
የከሸፈው የዳጋ እስጢፋኖስ አንድነት የወንዶች ገዳም የቅርስ ምዝበራና ዘረፉ የመንግስት እጅ እንዳለበት ታማኝ ምንጮች ገልፀዋል። ከ8ቱ የውጭ ሀገር ዜጎች ዘራፊወች በተጨማሪ 4 የስለላ እና ደህንነት ቢሮ አባላት 2ቱ የገዳማውያን አስኬማ ለብሰው ተመሳስለው 2ቱ እንደ ጎብኝ ሁነው ቀድመው በመግባት ነገሮችን ለማስተካከል...
View Articleሰበር ዜና.በነጻነት ሐይሎችና በወያኔ መካከል ዉጊያ ተደረገ ! !
ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት….. ከትግራይ አስገዶ_ጼምበላ እንዲሁም ከታህታይ አዲያቦ በመጡ ልዩ ሐይል እና ታጣቂዎች ቢወረሩም ቆራጡ የአማራ ኢትዮጵያዊ ገበሬና የዉስጥ አርበኞች አልበገር ባይነታቸዉን እያስመሰከሩ ይገኛሉ፡፡ በአካባቢዉ የሚኖሩ ልዩ ሐይልና ታጣቂዎችን ከማስጠንቀቅ አንጻር በቤተሰብ በኩል ከእኩይ ተግባራቸዉ...
View Articleዶክተር መረራ ጉዲና ከሀገር እንዳይወጡ ተደረገ።
ዶክተር መረራ ጉዲና ከሀገር እንዳይወጡ ተደረገ። ወደ አሜሪካ ለመምጣት ትላንት ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ቢሄዱም መውጣት አልቻሉም። ዛሬ ወደ ኢሚግሬሽን ሄደው ሃላፊው ስብሰባ ገብተዋል ተብለው ተመልሰዋል። ”ፓስፖርትዎን መሳሪያው ማንበብ አልቻለም። ምናልባት ሽቶ ነክቶት፡ ወይም ዘይት ተደፍቶበት ሊሆን ይችላል።” ቦሌ...
View Articleዳጋ እስጢፋኖስን ሊዘርፉት የነበሩት የመንግስት ወታደሮች ነበሩ።
ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ሰሞኑን ለዘረፋ ተንቀሳቅሰው የነበሩት ከማሰልጠኛ በቅርብ የወጡ የመንግስት ወታደሮች መሆናቸውን ኢሳት በዛሬው መጋቢት 15/2008 ዓም የምሽት የቴሌቭዥን ዜና ገለጠ። ኢሳት የክልሉ ዘጋቢውን ታማኝ ምንጭ እንደገለጡለት በመጥቀስ ለዘረፋ የመጡት በቅርቡ ከማሰልጠኛ የወጡ የመንግስት ወታደሮች...
View Article