Quantcast
Channel: Freedom4Ethiopian
Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

ሰበር ዜና.በነጻነት ሐይሎችና በወያኔ መካከል ዉጊያ ተደረገ ! !

$
0
0
ወልቃይት ጠገዴና ጠለምት….. ከትግራይ አስገዶ_ጼምበላ እንዲሁም ከታህታይ አዲያቦ በመጡ ልዩ ሐይል እና ታጣቂዎች ቢወረሩም ቆራጡ የአማራ ኢትዮጵያዊ ገበሬና የዉስጥ አርበኞች አልበገር ባይነታቸዉን እያስመሰከሩ ይገኛሉ፡፡ በአካባቢዉ የሚኖሩ ልዩ ሐይልና ታጣቂዎችን ከማስጠንቀቅ አንጻር በቤተሰብ በኩል ከእኩይ ተግባራቸዉ እንዲቆጠቡ ተጠይቀዉ አሻፈርን ባሉ 3 ግለሰቦች ላይ እርምጃ መወሰዱን ያሳወቁት የዉስጥ አርበኞች አያይዘዉ በዳንሻ፣ በሳንጃ፣ በሶርቃ፣ በወልቃይት ጠገዴ እና በጠለምት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 4543

Trending Articles