በወልቃይት ጸገዴ ህዝብ ውክልና ተሰጥቷቸው በሁለት የተለያዩ ወቅቶች ለፌደሬሽን ምክር ቤት ጥያቄያቸውን በማቅረብ የህዝቡ ህገ መንግስታዊ መብት ተከብሮ ለማንነታቸው እውቅና እንዲሰጥ ለጠየቁ ተወካዩች ምክር ቤቱ በሰጠው ምላሽ ‹‹እንዲህ አይነት ጥያቄዎች በመጀመሪያ በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ የመስተዳድር እርከኖች ቀርበው መፍትሔ የሚሰጣቸው ሲሆን ቀጥታ ለምክር ቤቱ የማይቀርቡ በመሆናቸው በአቤቱታ አቅራቢዎች የቀረበው የማንነትና ሌሎች ተያያዥ የመብት ጥያቄዎች በክልሉ መፍትሔ […]Image may be NSFW.
Clik here to view.
Clik here to view.
