ትላንት ምሽት በጎረቤታችን ጭናክሰን ከተማ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በሌሊት ሳይታሰብ በደረሰ የጎርፍ መጥለቅለቅ በአዲሱ ታይዋን እና በኪዳነ ምህነት ሰፈሮች እስካሁን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የበርካታ ሰው ህይወት አለፈ:: ለዚህ ሁሉ ሰው ሞትና ቁጥር ስፍር ለሌለው ንብረት ውድመት ምክንያት የሆነው ይህ የጎርፍ አደጋ ጉዳቱ እንዲህ ሊሰፋ የቻለበት ምክንያት ከውሃው ሃይልና መጠን ባልተናነሰ :- – በአዲሱ ታይዋን […]
