የኢትዮጵያ ብ/ቡድን አሰልጣኝ ዮሀንስ ሰሀሌ ቡድኑን ከመረከባቸው በፊት በደደቢት አሰልጣኝ ሆነው እንዲቀጠሩ ቀጭን ትእዛዝ የሰጡት ጄ/ል ሳሞራ የኑስ ናቸው። የብ/ቡድኑ ስፖንሰር ዋልያ ቢራ ነው። በካምፓኒው ማርኬቲንግ ክፍል የምትሰራ ሴት የዮሀንስ የፍቅር ጓደኛ ናት። በዝች ሴት በኩል ሁሴን አብዱልቀኒና ዳዊት የተባሉ የስፖርት ጋዜጠኞች ገንዘብ እየተዛቀ ይሰጣቸዋል። በራዲዮ “ሽንፈቱ ምንም ማለት አይደለም።ዮሀንስ መቀጠል አለበት” እያሉ ሲያላዝኑ የታዩበትና […]
